በሀገር ውስጥ የተሰራው የማሳያ ታብሌት ለእይታ በቃ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር ውስጥ የተሰራው የማሳያ ታብሌት ለእይታ መብቃቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ ከ9ኛ እስከ…
በአይቮሪኮስት ከፕላስቲክ ውጤቶች የመማሪያ ክፍሎች እየተገነቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አይቮሪኮስት በትምህርት ቤቶች የመማሪያ ክፍሎችን ለመገንባት የተጣሉ የፕላስቲክ ውጤቶችን እየተጠቀመች ነው።
በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሃገር…
ጀኔራል ሞተርስ አሽከርካሪ አልባ ተሽከርካሪን አስተዋወቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀኔራል ሞተርስ በኤሌክትሪክ የሚሰራ አሽከርካሪ አልባ ተሽከርካሪውን አስተዋወቀ።
አሽከርካሪ አልባ ተሽከርካሪዎችን በማምረት ጀማሪ…
ቱርክ በዊኪፒዲያ ላይ ጥላው የነበረውን እገዳ አነሳች
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በዊኪፒዲያ ላይ ላለፉት ሶስት ዓመታት ጥላው የነበረውን እገዳ በማንሳት ተጠቃሚዎች ድረ ገፁን ማግኘት እንዲችሉ ፈቀደች።
የሀገሪቱ…
የኮምፒውተሮችን ደህንነት መጠበቅ የሚያስችሉ ዘዴዎች
አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚጠቀሙባቸው ኮምፒውተሮች ከአገልግሎት ጋር ተያይዞ ለተለያዩ ውስጣዊና ውጫዊ ጥቃቶች የመጋለጥ እድላቸው ሰፊ ነው።
የኮምፒውተሮችን…
ጉግል አዲሱን የግላዊነት ፖሊሲ ተግባራዊ የሚያደርግበት የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎግል የሶስተኛ ወገን አጠቃቀምን የሚገድብ አዲስ የግላዊነት ማስጠበቂያ ፖሊሲ የሚተገበርበትን የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አደረገ።
ተቋማት በበይነ…
አሜሪካ ሁዋዌ ላይ ተጨማሪ ሽያጮችን ልታግድ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለሁዋዌ ተጨማሪ ሽያጮችን ልታግድ መሆኑን አስታወቀች።
አሜሪካ የምታመርታቸውን ጨምሮ በተለያዩ ሃገራት የተመረቱ የቴሌኮም ምርቶችን…
አሜሪካ ብሪታኒያ የሁዋዌን አምስተኛ ትውልድ ኔትወርክን (5G) እንዳትጠቀም አሳሰበች
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012(ኤፍ ቢሲ) አሜሪካ የሁዋዌ የአምስተኛ ትውልድ ኔትወርክን (5G) መጠቀም እብደት ነው ስትል ብሪታኒያን አስጠነቀቀች፡፡
አሜሪካ የቻይና ኩባንያዎች…
ፌስቡክና ኢንስታግራም የጀኔራል ሱለይማኒን ሃሳብ የሚደግፉ መረጃዎችን ከገጻቸው እያስወገዱ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢንስታግራም እና ፌስቡክ በአሜሪካ የተገደሉትን የኢራኑ ጄኔራል ቃሲም ሱለይማኒን ሃሳብ የሚደግፉ መረጃዎችን ከገጻቸው እያስወገዱ ነው።…