ሚኒስቴሩ በኤሮስፔስና ሰው ሰራሽ ቴክኖሎጅ ዙሪያ ከኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ጋር እየሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በኤሮስፔስና ሰው ሰራሽ ቴክኖሎጅ ዘርፎች ዙሪያ ከኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ጋር በቅንጅት ለመስራት እንቅስቃሴ…
ዋርነር ብሮስ በቦክስ ኦፊስ ቀዳሚ መሆን የሚችሉትን ፊልሞች በሰው ሰራሽ መሳሪያ መገመት ሊጀምር ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሆሊውዱ የፊልም ኩባንያ ዋርነር ብሮስ የቦክስ ኦፊስን የደረጃ ሰንጠረዥ በሰው ሰራሽ መሳሪያ (አርቴፊሻል ኢንተሌጀንስ) መገመት ሊጀምር መሆኑ…
ትዊተር በሚለጠፉ መረጃወች ላይ የሚሰጡ ምላሾችን መቆጣጠር የሚያስችል አሰራር ሊሞክር ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ትዊተር ተጠቃሚወች የሚለጥፏቸውን መረጃወች ተከትሎ የሚሰጡ ምላሾችን መቆጣጠር የሚያስችል አሰራር ሊሞክር መሆኑን አስታወቀ።
ኩባንያው…
የቻይና ተመራማሪዎች በከፍተኛ ሙቀት ወቅት የአውሮፕላኖችን ሁኔታ መከታተያ መንገድ ይፋ አደረጉ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ተመራማሪዎች እጅግ በጣም ከፍተኛ በሆነ የሙቀት ወቅት የአውሮፕላኖችን ሁኔታ መከታተል የሚያስችል ዘዴ ይፋ አደረጉ።
አዲሱ…
ኡበርና ሃዩንዳይ በራሪ ታክሲዎችን በጋራ ሊሰሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2012 (ኤፍቢሲ) ኡበርና ሃዩንዳይ በራሪ ታክሲዎችን በጋራ ሊሰሩ መሆኑን አስታወቁ።
ሁሉቱ ኩባንያዎች አዲስ የሚሰሩትን በራሪ ተሽከርካሪ በላስ ቬጋሱ የንግድ…
በውሃ ላይ የሚሰራ የኤሌክትሪክ ብስክሌት በገበያ ላይ ዋለ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2012 (ኤፍቢሲ) በውሃ ላይ የሚሰራ የኤሌክትሪክ ብስክሌት በገበያ ላይ መዋሉ ተነገረ።
ማንታ 5 የተባለው የኒውዝላንድ ኩባንያ ኤክስ ኢ 1 የተሰኘችውን እና…
በቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ላይ አዲስ የዲዛይን ክፍተት ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ላይ አዲስ የዲዛይን ክፍተት መገኘቱ ተገለፀ።
የቦይንግ ኩባንያ እና የአሜሪካ ፌዴራል አቪዬሽን…
በኦስትሪያ መንግስት ላይ ከባድ የሳይበር ጥቃት መፈፀሙ ተገልጿል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦስትሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ላይ ከባድ የሳይበር ጥቃት መፈጸሙ ተሰምቷል።
የሳይበር ጥቃቱ በሌላ ሀገር አማካኝነት…
ሳምሰንግ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ አመት 6 ነጥብ 7 ሚሊየን 5ጂ ዘመናዊ ስልኮችን ሸጧል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳምሰንግ ኩባንያ በተጠናቀቀው የፈረንጆች ዓመት 6 ነጥብ 7 ሚሊየን አምስተኛ ትውልድ (5ጂ) ኢንተርኔት የሚጠቀሙ ዘመናዊ ስልኮችን…