Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በህንድ በአንድ ቀን ከፍተኛ የኮቪድ19 ተጠቂዎች ቁጥር ሲመዘገብ በሆስፒታሎች የኦክስጅን እጥረት ተከስቷል
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በአንድ ቀን ብቻ የተመዘገበው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ዓለም ላይ ከፍተኛው ሆኖ ተመዝግቧል፡፡
በሃገሪቱ በ24 ሰአታት ውስጥ 346 ሺህ 786 ሰዎች ቫይረሱ ሲገኝባቸው ይህም ኮቪድ19 ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ ዓለም ላይ ከፍተኛው…
የቻድ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጸመባቸው ጥቃት የተገደሉት የቻድ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ።
በቀብር ስነ ስርዓቱ ላይ የአፍሪካ ህብረት የወቅቱ ሊቀመንበር የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ፣ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት…
ያልተለመደ አውሎ ነፋስ ወደ ታንዛኒያ እየተቃረበ መሆኑ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ያልተለመደ የተባለ አውሎ ነፋስ ወደ ታንዛኒያ እየተቃረበ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
በማደጋስካር አቅራቢያ በደቡብ ሕንድ ውቅያኖስ አካባቢ ጆቦ የተባለው ከባድ አውሎ ንፋስ ወደ ታንዛኒያ እየቀረበ መሆኑን የአየር ትንበያ ባለሙያዎች አስታውቀዋል፡፡…
በህንድ በ24 ሰዓታት ውስጥ ከ314 ሺህ በላይ ሰዎች በኮቪድ 19 ሲያዙ ስርጭቱ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ እየተነገረ ይገኛል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ 314 ሺህ 835 ሰዎች በ24 ሰዓታት ውስጥ ኮቪድ 19 እንደተገኘባቸው የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በሀገሪቱ ከየትኛውም የዓለም ክፍል በተለየ ሁኔታ ወረርሽኙ እየተስፋፋ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
ባለፉት ሰባት ተከታታይ…
የአፍሪካ ህብረት በቻድ እና በሶማሊያ ቀውሶች ዙሪያ ሊመክር ነው
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ህብረት የሰላም እና ደህንነት ምክር ቤት በቻድ እና በሶማሊያ ቀውሶች ዙሪያ ሊመክር ነው ፡፡
ምክር ቤቱ ስብሰባውን የሚያካሂደው በቻድ የተቃዋሚ ፓርቲ ፖለቲከኞች፥ ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢ ከሞቱ በኋላ የሃገሪቱ ጦር ለፕሬዚዳንቱ…
በህንድ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የሟቾች ቁጥር እየጨመረ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተ ጀምሮ በ24 ሰዓታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ሺህ ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ፡፡
በተጨማሪም በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥርም በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል ነው የተባለው፡፡
በ24 ሰዓታት ውስጥም 295…
ኢድሪስ ዴቢይ በደረሰባቸው የመቁሰል አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻድ ፕሬዚዳንት ኤድሪስ ዴቢይ በውጊያ ወቅት በደረሰባቸው የመቁሰል አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል፡፡
የፕሬዚዳንቱ ህልፈት የተሰማው ከአማጽያን ጋር በነበረው ውጊያ የመቁሰል አደጋ ከደረሰባቸው በኋላ ነው ተብሏል፡፡
ፕሬዚዳንቱ ከአማጽያን…
ሶማሊያ ለምታካሂደው ምርጫ የአፍሪካ ህብረት ሂደቱን ማሳለጥ ላይ የመሪነት ሚና እንዲጫወት ጋበዘች
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት መሀመድ ፎርማጆን የስልጣን ዘመን ለሁለት ዓመታት ያራዘመችው ሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት በቀጣይ በምታካሂደው ምርጫ የማስተባበሩን ሚና በቀዳሚነት እንዲወጣ ጋበዘች።
ፕሬዚዳንቱ ሶማሊያ ለማካሄድ ያሰበችው ምርጫ ሰላማዊ ፣ አሳታፊ እና…
ተመድ በሰሜን ምስራቅ ናይጀሪያ የሚያደርገውን የሰብዓዊ ድጋፍ በጊዜያዊነት አቋረጠ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በቅርቡ በናይጄሪያ ሰሜን ምስራቅ ቦርኖ ግዛት በዲካ እና በዳማክ ከተሞች የሚያደርገውን ሰብአዊ ድጋፍ በጊዜያዊነት ማቋረጡን አስታወቀ፡፡
ተመድ ድጋፉን ያቋረጠው ቦኮ ሃራም በአካባቢው ከሚፈጽመው ጥቃት ጋር ተያይዞ…
በኬፕ ታወን ከተማ በሚገኘው ቴብል ተራራ የተቀሰቀሰው እሳት ታሪካዊ ህንፃዎችን አወደመ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካዋ የመስህብ ከተማ ኬፕታወን በሚገኘው ቴብል ተራራ የተቀሰቀሰው እሳት ታሪካዊ ህንፃዎችን ማውደሙ ተገለፀ።
በቴብል ተራራ ላይ የተቀሰቀሰው እሳት በአቅራቢያው ወደ ሚገኘው ኬፕ ታወን ዩኒቨርሲቲ ግቢ የተዛመተ ሲሆን በመቶዎች የሚቆጠሩ…