Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ፕሬዚዳንት ትራምፕ እየተቀጣጠለ የመጣውን አመጽ ለማረጋጋት ጦር ሰራዊት እንደሚያዘምቱ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 25 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፖሊስ የተገደለውን የ46 ዓመቱን ጥቁር አሜሪካዊ የጆርጅ ፍሎይድን ሞት ተከትሎ እየተቀጣጠለ የመጣውን አመጽ ለማስቆም የጦር ሰራዊት እንደሚያሰማሩ አስታወቁ። በሚኔሶታ ሚኒያ ፖሊስ የ46 ዓመቱ ጆርጅ ፍሎይድ በግፍ…

በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ቫይረስ ዳግም ተቀሰቀሰ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ቫይረስ ዳግም መቀስቀሱ ተሰማ። የሃገሪቱ ጤና ሚኒስቴር ኢቴኒ ሎንጎንዶ በቫይረሱ ሳቢያ ምባንዳካ በተሰኘችው ከተማ አራት ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን ተናግረዋል። ከተማዋ አሁን ላይ በሃገሪቱ ወረርሽኙ…

በአሜሪካ የሚደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች ወደ አመጽ እየተቀየሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የጆርጅ ፍሎይድን ግድያ ተከትሎ የተጀመረው ተቃውሞ ወደ አመጽ እየተቀየረ ነው ተባለ። የተቃውሞ ሰልፉ መበራከቱን ተከትሎም አሁን ላይ በ40 ከተሞች ሰዓት እላፊ ታውጇል። ህዝቡ ግን ሰዓት እላፊውን ችላ በማለት አሁንም ተቃውሞውን…

ሰው የያዘችው የመጀመሪያዋ የግል ኩባንያ ንብረት መንኮራኩር በአለም አቀፍ ጠፈር ጣቢያ ላይ አረፈች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በናሳ እና በስፔስ ኤክስ ጥምረት ወደ ህዋ የተላከችው መንኮራኩር በዛሬው ዕለት በአለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ ላይ አርፋለች።   በናሳ እና በግሉ የጠፈር ምርምር ኩባንያ ስፔስ ኤክስ ጥምረት ወደ ህዋ በትናትናው ዕለት የመጠቀችው…

ትራምፕ አሜሪካ ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር ያላትን ግንኙነት አቋረጡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዋሽንግተን ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር ያላትን ግንኙነት እያቋረጡ መሆኑን አስታወቁ። የፕሬዚዳንቱ ውሳኔ የዓለም ጤና ድርጅት ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ቻይናን ተጠያቂ አላደረገም ከሚል የመነጨ ነው…

በህንድ በኮሮናቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከቻይና በለጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከቻይና በለጠ። አሁን ላይ በህንድ የሟቾች ቁጥር 4 ሺህ 713  የደረሰ ሲሆን፥ በሃገሪቱ 165 ሺህ 829 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል ነው የተባለው። በህንድ በኮሮናቫይረስ ምክንያት…

በሚኒያፖሊስ ከተማ የጆርጅ ፍሎይድን በግፍ መገደል ተከትሎ ተቃውሞ በርክቷል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካዋ ሚኒያፖሊስ ከተማ የጆርጅ ፍሎይድን በነጭ ፖሊስ በግፍ መገደል ተከትሎ ተቃውሞ በርክቷል። በከተማዋ የጥቁር አሜሪካዊውን ግድያ የሚያወግዙ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች አደባባይ የወጡ ሲሆን፥ ሰልፈኞቹ ፖሊስ ጣቢያ አቃጥለዋል።…

የጋና የፓርላማ አባላት ፓርላማው በጊዚያዊነት እንዲዘጋ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የጋና የፓርላማ አባላት ፓርላማው በጊዚያዊነት እንዲዘጋ ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል። ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የጋና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ውስጥ ሁለት የፓርላማው አባላት በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ በኋላ ፓርላማው በጊዜያዊነት እንዲዘጋ…

በአሜሪካ በኮቪድ-19 ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሺህ አለፈ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 20፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)በአሜሪካ በኮቪድ-19 ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 100 ሺህ 276 መድረሱን ጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ። ከዚያም ባለፈ በሀገሪቱ 1 ነጥብ 69 ሚሊየን የሚሆኑት  ደግሞ በበሽታው መያዛቸው ተገልጿል። ይህም  ቁጥር በዓለም ዙሪያ በወረርሽኙ…