Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ 1 ሺህ 300 ንጹሃን ተገድለዋል – ተመድ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ 1 ሺህ 300 ንጹሃን መገደላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ። ድርጅቱ በተወሰኑ ወራት ውስጥ በሃገሪቱ ሶስት የተለያዩ ግዛቶች በተቀሰቀሰ ግጭት ሳቢያ የጅምላ ግድያ መፈጸሙን አስታውቋል። ከዚህ…

በቻይና የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በማህበረሰቡ ውስጥ መቆሙ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በቻይና የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በማህበረሰቡ ውስጥ መቆሙን የሃገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሃገሪቱ ትናንት ምንም ሰው በቫይረሱ መያዙ አልተመዘገበም ነው የተባለው፡፡ ረቡዕ ከቻይና ውጭ የመጣ አንድ ሰው ብቻ ነው በቫይረሱ መያዙ…

በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከጣልያን በልጧል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 34 ሺህ መድረሱ ተገልጿል። ይህን ተከትሎም በሃገሪቱ በኮቪድ19 ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከአውሮፓዊቷ ጣሊያን መብለጡ ነው የተነገረው። እስካሁን ባለው ሂደትም ከአሜሪካ…

የአፍሪካ ሕብረት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የሚደረግላቸው ሰዎችን 10 ሚሊዮን ለማድረስ ማቀዱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የሚደረግላቸው ሰዎችን 10 ሚሊዮን ለማድረስ ማቀዱ ተነግሯል፡፡ ሕብረቱ በኮሮና ቫይረስ የሚመረመሩ ሰዎችን ቁጥር በመላ አህጉሪቱ ቁጥሩን ለመጨመር ዕቅድ መያዙ ነው የተነገረው፡፡ በሚቀጥሉት ሁለትና…

በሊቢያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚደገፈው መንግስት ትሪፖሊን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27 (ኤፍቢሲ) በሊቢያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚደገፈው መንግስት ትሪፖሊን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን አስታወቀ፡፡ በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያለው በትሪፖሊ የሚገኘው መንግስት ለጀነራል ካሊፊ ሀፍታር ታማኝ ከሆኑ ኃይሎች የከተማዋን የአውሮፕላን ማረፊያ መንጠቃቸው…

አንድ የእስራኤል የፓርላማ አባል በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተከትሎ እስራኤል የምክር ቤት ስብሰባዎችን አገደች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የእስራኤል ፓርላማ አባል በቫይረሱ መያዙን ተከትሎ እስራኤል በርካታ የምክር ቤት ስብሰባዎች እንዳይካሄዱ አግዳለች። የምክር ቤት አባላቱም አስገዳጅ ሁኔታ ካልሆነ በስተቀር እንዳይመጡ ስትል ጉባኤዎችንም ላልተወሰነ ጊዜ አራዝማለች።…

አሜሪካ ከቻይና የሚደረጉ የመንገደኞች አውሮፕላን በረራዎች ላይ እገዳ ጣለች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ ከቻይና የሚደረጉ የመንገደኞች አውሮፕላን በረራዎች ላይ እገዳ መጣሏ ተሰምቷል። ከቻይና ወደ አሜሪካ የሚደረጉ የመንገደኞች አውሮፕላን በረራዎች ላይ የተጣለው እገዳ ከሰኔ 9 ቀን ጀምሮ ተፈፃሚ የሚደረግ መሆኑም ነው የታወቀው።…

ተመራማሪዎች አይቡፕሮፊን የተባለውን ማስታገሻ ለኮሮና ቫይረስ ህክምና እንዲውል ሙከራ እያደረጉበት ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመራማሪዎች አይቡፕሮፊን የተባለውን ማስታገሻ መድሃኒት ለኮሮና ቫይረስ ህክምና እንዲውል ሙከራ እያደረጉበት ነው። ከሁለት ኮሌጆች የተውጣጣው የተመራማሪዎች ቡድን መድሃኒቱን በሆስፒታል ውስጥ የሚገኙ የኮሮና ቫይረስ ህሙማንን ይታደጋል በሚል…

ጣሊያን ድንበሮቿን ዳግም ክፍት አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ዘግታቸው የነበሩ ድንበሮቿን ዳግም ክፍት ማድረጓን አስታወቀች። ይህን ተከትሎም ከተለያዩ ሃገራት ወደ ጣሊያን መግባት የሚፈልጉ መንገደኞች ያለ ለይቶ ማቆያ ቀጥታ እንዲገቡ ተፈቅዶላቸዋል ነው የተባለው። የአሁኑ እርምጃ ለቀጣዩ…

ሩሲያ ወደ ቡድን 7 እንድትመለስ አሜሪካ ያቀረበችው ጥሪ በአባል ሀገራቱ መካከል ልዩነትን ፈጥሯል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያ ወደ ቡድን 7 አባል ሀገራት ዳግም ተመልሳ እንድትቀላቀል ያቀረቡትን ጥሪ የአባል ሀገራቱ መሪዎች ውድቅ ማድረጋቸው ተሰምቷል። በአሜሪካ አዘጋጅነት በያዝነው ወር እንደሚካሄድ የሚጠበቀው የቡድን 7 ሀገራት…