Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ብሪታኒያ ማሽተትና ጣዕም ማጣትን የኮሮናቫይረስ ምልክቶች ዝርዝር ውስጥ አካተተች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብሪታኒያ ሰዎች ራሳቸውን ችለው እንዲገለሉ ከሚያደርጉ  የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች ዝርዝር ውስጥ ማሽተት አለመቻል ወይም ጣዕም ማጣትን ማካተቷ ተነግሯል ። እስካሁን ድረስ ሰዎች ራሳቸውን የሚያገሉት ትኩሳትና ማሳል  ምልክት ብቻ ሲኖርባቸው ሲሆን፥…

የደቡብ ሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሪክ ማቻር የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሪክ ማቻር  በተደረገላቸው ምርመራ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ታውቋል። የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የተቋቋመ ግብረ ሀይል አባል በቫይረሱ መያዙ ከተረጋገጠ በኋላ ሪክ ማቻር ባደረጉት ምርመራ…

የዓለም ጤና ድርጅት አመታዊ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም የጤና ድርጅት አመታዊ ጉባኤ በቪዲዮ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። ጉባዔው በዋናነት አባል ሀገራቱ ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የሚያተኩር ነው ተብሏል። በጉባዔው መክፈቻ ላይ የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ ሃገራቸው…

በህንድ በአንድ ቀን ከ5 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህንድ በአንድ ቀን ከ5 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተሰማ። በሃገሪቱ 5 ሺህ 242 ሰዎች በአንድ ቀን ብቻ በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 96 ሺህ ደርሷል ተብሏል። ይህ ቁጥርም ህንድን…

በዴሞክራቲክ ሪፕብሊክ ኮንጎ በታጣቂዎች በደረሰ ጥቃት 20 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዴሞክራቲክ ሪፕብሊክ ኮንጎ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት 20 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ። ታጣቂ ቡድኑ ትናንት ጠዋት በሰሜን ምስራቅ የሃገሪቱ ክፍል ባደረሰው ጥቃት ከሞቱት በተጨማሪ ከ14 የሚበልጡ ሰዎች ቆስለዋል ነው የተባለው። በጥቃቱም…

የቻይና አምባሳደር በእስራኤል በመኖሪያ ቤታቸው ውሥጥ ሞተው ተገኙ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 9፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና አምባሳደር በእስራኤል ዱ ዌይ በሰሜናዊ ቴል አቪቭ በሚገኘው አፓርታማቸው ውስጥ  ሞተው መገኘታቸውን አንድ የእስራኤል ባለስልጣን  ገለጹ፡፡ በአምባሳደሩ አሟሟት ዙሪያ የእስራኤል ፖሊስ ምርመራ መጀመሩን ጠቁመው÷ በአሟሟታቸው ዙሪያ የተገኙት…

ለ26 ዓመታት ሽሽት ላይ የነበረ የሩዋንዳ ዘር ፍጅት ወንጀል ተጠርጠጣሪ ፈረንሳይ ውስጥ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ26 ዓመታት ሽሽት ላይ የነበረ የሩዋንዳ ዘር ፍጅት ወንጀል ተጠርጠጣሪ ፍሊሸን ካጉባ ፈረንሳይ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለፀ። ለሚሊሽያዎች ገንዘብ በመስጠት 800 ሺህ ያክል ሰዎች እንዲሞቱ ምክንያት ሆኗል በሚል ወንጀል የተጠረጠረው…

ጣልያን የአውሮፕላን በረራ ዳግም ልታስጀምር ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣልያን ተቋርጦ የነበረውን የአውሮፕላን በረራ ዳግም ልታስጀምር ነው። የሃገሪቱ መንግስት በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ተቋርጦ የቆየው በረራ ዳግም እንዲጀመር የሚያስችል ስምምነትን ፈርሟል። የአሁኑ ውሳኔ ከሁለት ወር በላይ ተዘግቶ የቆየውን ሁለገብ…

በዓለም በኮሮና ቫይረስ የሟቾች ቁጥር ከ300 ሺህ በላይ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ300 ሺህ በላይ ደረሰ። እስካሁን በቫይረሱ ሳቢያ 303 ሺህ 438 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል። ከዚህ ውስጥ በአሜሪካ 86 ሺህ 912 ሰዎች፣ በብሪታኒያ 33 ሺህ 614 እንዲሁም በጣሊያን…

ኳታር የአፍ መሸፈኛ ጭምብል የማይጠቀሙ ሰዎችን 53 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ልትቀጣ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኳታር ዜጎቿ የአፍ መሸፈኛ ጭምብልን በአስገዳጅነት እንዲጠቀሙ ወሰነች። የኳታር የሃገር ውስጥ ሚኒስቴር እንደገለጸው ከፊታችን እሁድ ጀምሮ ከቤት ውጭ የሚንቀሳቀሱ ዜጎች የአፍ መሸፈኛ ጭምብል በግዴታ መጠቀም ይኖርባቸዋል። ይህን የማያደርጉ…