Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

250 ሚሊየን አፍሪካውያን በአንድ አመት በኮሮና ቫይረስ ሊያዙ ይችላሉ – የዓለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት 250 ሚሊየን አፍሪካውያን በአንድ አመት ውስጥ በኮሮና ቫይረስ ሊያዙ እንደሚችሉ አስጠነቀቀ። የዓለም ጤና ድርጅት ተመራማሪዎች በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ሩብ ቢሊየን አፍሪውያን በቫይረሱ ሊያዙ ይችላሉ ብለዋል። ከዚህ…

በደቡብ አፍሪካ በጆሃንስበርግ ብቻ 1 ሚሊየን ቤተሰቦች የሚመገቡት የላቸውም

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ብቻ 1 ሚሊየን ቤተሰቦች የሚመገቡት ነገር እንደሌላቸው የከተማዋ ከንቲባ ገለፁ። ጆሃንስበርግ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለስድስት ሳምንታት ተዘግታ እንደቆየች ነው። በከተማዋ የንግድ ተቋማት በመዘጋታቸውም በርካታ…

ቡሩንዲ የአለም ጤና ድርጅት ተወካይ ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ቡሩንዲ የአለም ጤና ድርጅት ተወካይ ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች። ምስራቅ አፍሪካዊቷ ሃገር የአለም ጤና ድርጅት ተወካይን ጨምሮ ሶስት ባለሙያዎች ሃገሪቱን በ48 ሰዓታት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ አዛለች። የሃገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

የኮቪድ -19 ወረርሽኝ የአዕምሮ ጤና ቀውስ ሊያስከትል ይችላል-ተመድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በስፋት የስነልቦና ጭንቀት ሊያስከትል እንደሚችል አስጠነቀቀ። ድርጅቱ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በብዙ ሰዎችበጭንቀት እና ብቸኝነት እንዲሰቃዩ በማድረግ  የአእምሮ ጤንነት ላይ ከፍተኛ ጉዳት…

የኮሮናቫይረስ ከዓለማችን ላይ እስከወዲያኛው ላይወገድ ይችላል- የዓለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ ከዓለማችን ላይ እስከወዲያኛው ላይወደገድ እንደሚችል የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። የዓለም ጤና ድርጅት የድንገተኛ ህክምናዎች ዳይሬክተር ዶክተር ማይክ ረያን በትናንትናው እለት በሰጡት ማብራሪያ፥ ቫይረሱ የሚያበቃበትን ጊዜ መተንበይ…

የአውሮፓ ህብረት ሃገራት ድንበሮቻቸውን ለጎብኝዎች ክፍት እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ሃገራት ድንበሮቻቸውን ለጎብኝዎች ክፍት እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ። የህብረቱ ስራ አስፈጻሚ የአውሮፓ ሃገራት በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ የዘጉትን ድንበር ለመጭው የአውሮፓውያን የበጋ ወቅት ለጎብኝዎች ክፍት በማድረግ አመታዊውን…

ህንድ የ264 ቢሊየን ዶላር የኢኮኖሚ መታደጊያ ማዕቀፍ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ የ264 ቢሊየን ዶላር የኢኮኖሚ መታደጊያ ማዕቀፍ ይፋ አደረገች። ማዕቀፉ ኮሮና ቫይረስ በሃገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ የሚያደርሰውን ተፅዕኖ ለመቋቋም ያለመ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ተናግረዋል። የአሁኑ የመንግስት እርምጃ በኮሮና…

በአፍሪካ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት ከኤች አይ ቪ ጋር ተዛማጅ በሆኑ ምክንያቶች ከ500 ሺህ በላይ ሰዎች ሊሞቱ ይችላሉ – የዓለም የጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት ከኤች አይ ቪ/ኤድስ በሽታ ጋር ተዛማጅ በሆኑ ምክንያቶች ከግማሽ ሚሊየን በላይ ሰዎች ሊሞቱ እንደሚችሉ የዓለም የጤና ድርጅት አስጠነቀቀ። የዓለም ጤና ድርጅት ከተመድ ኤድስ ክንፍ ጋር ያደረገው የዳሰሳ ጥናት…

የዋይት ሃውስ ሰራተኞች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን ተከትሎ ተቋሙ ሰራተኞቹ ላይ የፊት ማስክ የመጠቀም ግዴታ ጣለ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በዩናይትድ ስቴትስ በሁለት የዋይት ሃውስ ሰራተኞች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን ተከትሎ ተቋሙ ሰራተኞቹ ላይ የፊት ማስክ የመጠቀም ግዴታ ጣለ። ዋይት ሃውስ እንዳስታወቀው የትኛውም ሰራተኛ ወንበሩ ላይ ሲቀመጥ ካልሆነ በስተቀር በየትኛውም እንቅስቃሴው…

በሩስያ የመተንፈሻ መሳሪያ ከመጠን በላይ በመሞላቱ በደረሰ ቃጠሎ አምስት የኮሮናቫይረስ ህመምተኞች ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በሩስያ ከመጠን በላይ በተሞላ የመተንፈሻ መሳሪያ ላይ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ አምስት በጽኑ ህሙማን ክፍል ሲታከሙ የነበሩ የኮሮና ቫይረስ ህመምተኞች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል። የመተንፈሻ መሳሪያዎች አቅማቸው ውስን በመሆኑና ከመጠን በላይ በመሞላታቸው…