Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ18 ሺህ በለጠ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 18 ሺህ 860 መድረሱ ተገለፀ።
ይህንም ተከትሎ አሜሪካ ከጣሊያን በላይ በርካታ ሰው በኮሮና ቫይረስ የሞተባት ሀገር በመሆን የአለም የኮሮና ወረርሽና ዋና ቦታ ሆናለች።
ሀገሪቱ በአለም በኮሮና…
ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ ህይዎታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 102 ሺህ አልፏል
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ ህይዎታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 102 ሺህ አልፏል።
እንደ ጆን ሆፕኪንስ መረጃ በቫይረሱ ሳቢያ 102 ሺህ 782 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል።
ከዚህ ውስጥ በጣሊያን እና አሜሪካ በተናጠል ከ18 ሺህ በላይ ሰዎች…
የአውሮፓ ህብረት የ500 ቢሊየን ዩሮ የአደጋ ጊዜ መታደጊያ ማዕቀፍ አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት የ500 ቢሊየን ዩሮ የአደጋ ጊዜ መታደጊያ ማዕቀፍ አጸደቀ።
የአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ሚኒስትሮች በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ክፉኛ ለተጠቁ ሃገራት በሚውለው የአደጋ ጊዜ መታደጊያ ማዕቀፍ ላይ ተስማምተዋል።
ሚኒስትሮቹ ከአውሮፓ…
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ፖለቲካዊ ማድረግ መቆም አለበት-የዓለም የጤና ድርጅት
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ፖለቲካዊ ማድረግ መቆም አለበት ሲሉ የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ገለጹ።
ዋና ዳይሬክተሩ ይህንን የገለጹት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኮሮና ወረርሽን ምክንያት በማድረግ የዓለም…
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በዓለም ዙሪያ ግማሽ ቢሊየን ሰዎችን ድህነት ውስጥ ሊከት እንደሚችል ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በዓለም ዙሪያ የሚያስከትለው የኢኮኖሚ ቀውስ ግማሽ ቢሊየን ሰዎችን ድህነት ውስጥ ሊከት እንደሚችል ተገለፀ።
የዓለማችን ከግማሽ ቢለየን ሰዎች ወደ ድህነት ሊገቡ ይችላሉ የሚለው ማስጠንቀቂያ የወጣው ከተባበሩት መንግስታ…
የቻይናዋ ውሃን ከተማ ከ11 ሳምንታት በኋላ ተከፍታለች
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘባት የቻይናዋ ውሃን ከተማ ከ11 ሳምንታት በኋላ ተከፍታለች።
ቫይረሱ ከተገኘ ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 11 ሳምንታት ተዘግታ የቆየችው ከተማ ዳግም ተከፍታ ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ ገብታለች።
ከተማዋ የቫይረሱ…
አፍሪካ አሁንም ወደፊትም የኮሮና ቫይረስ ክትባት መሞከሪያ ልትሆን አትችልም- የዓለም ጤና ድርጅት
አዲስ አበባ፣መጋቢት 29፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) አፍሪካ አሁንም ሆነ ወደፊትም የኮሮና ቫይረስ ክትባት መሞከሪያ ልትሆን እንደማትችል የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም አስታወቁ።
የፈረንሣይ ሀኪሞች “የኮሮና ቫይረስ ክትባት አፍሪካ ውስጥ ሊሞከር ይገባል” የሚል አስተያየት…
በአፍሪካ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ10 ሺህ አልፏል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ አህጉር በኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ10 ሺህ መብለጡ የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ።
በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን 348 ሺህ መብለጡን የሚያሳየው የጆን ሆፕኪንስ…
ቦሪስ ጆንሰን ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ሆስፒታል ገቡ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ሆስፒታል መግባታቸው ተሰማ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሌሊቱን ሙቀትን ጨምሮ የቫይረሱን ምልክት ማሳየታቸውን ተከትሎ ለንደን በሚገኝ ሆስፒታል ገብተዋል ነው የተባለው።…
በዓለም በኮሮና ቫይረስ ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ64 ሺህ በለጠ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም በኮሮና ቫይረስ ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ64 ሺህ መብለጡ ተገለፀ፡፡
በፈረንጆቹ 2019 መገባደጃ ላይ በቻይና ውሃን ግዛት የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ የአለም ስጋት መሆኑን ቀጥሏል፡፡
ይህ ዘገባ እስከሚጠናቀርበት…