Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ሳዑዲ ዓረቢያ በተጨማሪ እሴት ታክስ ላይ ሶስት እጥፍ ጭማሪ ልታደርግ ነው
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ በኮሮና ቫይረስ የተጎዳውን ኢኮኖሚ ለመደገፍ በተጨማሪ እሴት ታክስ ላይ ሶስት እጥፍ ጭማሪ እንደምታደርግ አስታወቀች።
በዚህም የተጨማሪ እሴት ታክሱ ከሰኔ ወር መጨረሻ ጀምሮ ከ5 በመቶ ወደ 15 በመቶ ከፍ ይላል ነው የተባለው።…
በኒጀር በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት 20 ሰዎች ተገደሉ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒጀር በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት 20 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን የሃገሪቱ ባለስልጣናት አስታወቁ።
ጥቃቱ ቲላበሪ በተባለው ግዛት በሚገኙ የተለያዩ መንደሮች የተፈጸመ መሆኑንም ነው ባለስልጣናቱ ያስታወቁት።
በአካባቢው የሚንቀሳቀሱትና…
ዳግም ያገረሸው የደቡብ ኮሪያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ስጋት ፈጥሯል
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኮሪያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ዳግም እያንሰራራ መሆኑ ተነገረ።
በሀገሪቱ ዛሬ ብቻ 35 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸው፤ በአጠቃላይ በ48 ሰዓታት ውስጥ በሀገሪቱ 69 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ነው የተገለፀው።
አብዛኛዎቹ…
በዓለም የእናቶችን ቀን ታስቦ ውሏል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የእናቶች ቀን ኢትዮጵያን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ በዛሬው ዕለት ታስቦ ውሏል።
ሰዎች ስለእናታቸው ያላቸውን ፍቅር ፣ ክብር እና በእናትነቷ ላበረከተችው አስተዋፅኦ ምስጋና የሚቀርብበት የእናቶች ቀን ከፈረንጆቹ 1908 ጀምሮ…
በአለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ሚሊዮን አለፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ሚሊዮን አለፈ፡፡
በአለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ሚሊዮን ሰዎች በላይ መያዛቸውን የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ ያመለክታል፡፡
በቻይናዋ ዉሃን ግዛት መነሻውን ያደረገው…
ማይክ ፖምፔዮ በቀጣዩ ሳምንት እስራኤልን ሊጎበኙ ነው
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ በቀጣዩ ሳምንት እስራኤልን ሊጎበኙ ነው።
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት እንዳስታወቀው ጉብኝቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የዌስት ባንክ የተወሰኑ ክፍሎችን ለመያዝ በሚያደርጉት ጥረት…
ኮቪድ -19 በዩናይትድ ስቴትስ የስራ አጦች ቁጥር በከፋ ሁኔታ እንዲያሻቅብ አድርጓል
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኮሮናቫይረስ ሀገሪቱ በበርካታ አስርት ዓመታት ውስጥ አይታው የማታውቀው የስራ አጥ ቁጥር እንዲኖራት አድርጓል።
ሀገሪቱ የቫይረሱን ወረርሽኝ ለመቆጣጠር ብላ እንቅስቃሴን በመገደቧ ብቻ ስራቸውን ያጡ ዜጎች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ መሆኑ…
በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ በአፍሪካ እስከ 190 ሺህ ሰዎች በመጀመሪያው ዓመት ህይዎታቸው ሊያልፍ ይችላል – የዓለም ጤና ድርጅት
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ከ83 ሺህ እስከ 190 ሺህ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ በመጀመሪያው ዓመት ብቻ ህይዎታቸው ሊያልፍ እንደሚችል የዓለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ።
ድርጅቱ ትናንት ባወጣው መግለጫ በአፍሪካ ሃገራት ቫይረሱን ለመከላከል የወጡ መመሪያና…
በህንድ በደረሰ የባቡር አደጋ የ15 ሰዎች ህይዎት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ በደረሰ የባቡር አደጋ የ15 ሰዎች ህይዎት ማለፉ ተነገረ።
በደቡብ ምዕራብ ህንድ የእቃ ጫኝ ባቡር ላይ በደረሰው አደጋ ከሞቱት በተጨማሪ 2 ሰዎች መቁሰላቸውም ነው የተነገረው።
አደጋው የደረሰባቸው ሰዎች በጃልያ አካባቢ በሚገኝ ብረት…
ሃገራት ገደቦች መላላት መጀመራቸውን ተከትሎ የኮሮና ቫይረስ ሁለተኛ ዙር ይስፋፋል የሚል ስጋት አሳድሯል
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 30 ፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገራት የጣሉትን ገደብ ማላላት መጀመራቸውን ተከትሎ የኮሮና ቫይረስ ሁለተኛ ዙር ይስፋፋል የሚል ስጋት አሳድሯል።
በአሜሪካ የተወሰኑ ግዛቶችና የአውሮፓ ሃገራት የተወሰኑ አገልግሎት መስጫ ድርጅቶችና ተቋማት ተከፍተው አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ…