Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በካናዳ በተፈጸመ ጥቃት የ16 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በካናዳ መሳሪያ በታጠቀ ሰው በተፈጸመ ጥቃት የ16 ሰዎች ህይወት አለፈ።
ኖቫ ስኮቲያ በተባለው አካባቢ በተፈጸመው ጥቃት ሴት የፖሊስ አባልን ጨምሮ የ16 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል።
የአሁኑ ጥቃት ከ30 ዓመታት በኋላ በሃገሪቱ የተፈጸመ…
በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 41 ሺህ አልፏል
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ41 ሺህ አልፏል።
በአሜሪካ 759 ሺህ 766 ሰዎች ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን፥ 41 ሺህ 114 ሰዎች ደግሞ ለህልፈት ተዳርገዋል።
በኒውዮርክ 242 ሺህ 786 ሰዎች ቫይረሱ…
ጀርመን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን በቁጥጥር ስር ማዋሏን ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጀርመን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን በቁጥጥር ስር ማዋሏን ገለፀች።
የሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ጄንስ ስፓሀን፥ ወረርሽኙ በቁጥጥር ለመዋሉ ዋነኛው ምክንያት ለአንድ ወር የተለያዩ እንቅስቃሴዎች ላይ እገዳ መጣሉ ነው ብለዋል።
ሆኖም…
የቻይና ኢኮኖሚ ከ28 ዓመት በኋላ ዝቅተኛ እድገት አስመዘገበ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ኢኮኖሚ በፈረንጆቹ 2020 የመጀመሪያ ሩብ አመት ዝቅተኛ የተባለውን እድገት ማስመዝገቡ ተነገረ።
አሁን የተመዘገበው እድገት ከ28 አመታት በኋላ ዝቅተኛው ነው ተብሏል።
በአዲሱ የፈረንጆቹ አመት የመጀመሪያ ሶስት ወራትም የሃገሪቱ…
የቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በዓለም ዙሪያ ለኮሮና ቫይረስ መከላከል የሚውል የ150 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ለመከላከል የሚውል የ150 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አደረገ።
የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን እንዳስታወቀው የገንዘብ ድጋፉ የቫይረሱን ወረርሽኝ…
ሊቢያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የ10 ቀናት የሰዓት እላፊ አወጀች
አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 8፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሊቢያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ስርጭትን ለመከላከል ለ10 ቀናት የሚቆይ የ24 ሰዓት እላፊ አወጀች፡፡
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚደገፈው የሀገሪቱ መንግስት ÷ ወረርሽኙን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ያስችል ዘንድ ዜጎች ለ10 ቀናት…
በናይጄሪያ አንድ የህክምና ባለሙያ በኮሮናቫይረስ ህይወቱ አለፈ
አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 8፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በናይጄሪያ አንድ የህክምና ባለሙያ በኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ምክንያት ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል።
በናይጄሪያ በበኮሮናቫይረስ ምክንያት በህክምና ባለሙያ ላይ የደረሰው ህልፈት በአፍሪካ የመጀመሪያው ሲሆን፥ ለህልፈት የተዳረገው ዶክተር በግሉ ክሊኒክ…
በደቡብ ኮሪያ ምርጫ የፕሬዚዳንት ሙንጄይ ኢን ፓርቲ ማሸነፉ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ኮሪያ በተካሄደው የፓርላማ ምርጫ የፕሬዚዳንት ሙንጄይ ኢን ፓርቲ ማሸነፉ ተነገረ።
ደቡብ ኮሪያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በዓለማችን ላይ ከተከሰተ በኋላ ምርጫ ያደረገች የመጀመሪያዋ ሀገር መሆና ይታወቃል።
በጣም ከፍተኛ ጥንቃቄ እና…
የቡድን 20 አባል ሀገራት የደሃ ሀገራትን የብድር መክፈያ ጊዜ አራዘሙ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 20 አባል ሀገራት የደሃ ሀገራትን የብድር መክፈያ ጊዜ ማራዘማቸውን አስታውቀዋል።
የአባል ሀገራቱ የገንዘብ ሚኒስትሮች በዛሬው ዕለት ውይይት አድርገዋል።
በዚህም ሀገራቱ የደሃ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመቆጣጠር እያደረጉት…
የዓለም ጤና ድርጅት የሰዎችን ህይወት ማዳን ላይ ትኩረት ያደርጋል- ዶክተር ቴድሮስ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የሰዎችን ህይወት ማዳን እና የኮሮና ቫይረስን መከላከል እንዲሁም መቆጣጠር ላይ ትኩረት እንደሚያደርግ ዶክተር ቴድሮስ ገለፁ።
የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ የሚባክን ሰዓት የለም ሲሉ በትዊተር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል።…