Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ትራምፕ አሜሪካ ለዓለም ጤና ድርጅት የምታደርገውን የገንዘብ ድጋፍ እንድታቋርጥ ውሳኔ አሳለፉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዋሽንግተን ለዓለም ጤና ድርጅት የምታደርገውን የገንዘብ ድጋፍ እንድታቋርጥ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን አስታወቁ።
ፕሬዚዳንቱ የዓለም ጤና ድርጅት ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር ተያይዞ ሃላፊነቱን አልተወጣም ሲሉ…
በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወቅት የኩፍኝ በሽታ ዳግም እንዳይከሰት ያሰጋል – ተመድ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኩፍኝ በሽታ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወቅት ዳግም ሊከሰት እንደሚችል ስጋት መኖሩን የተባበሩት መንግስታት የሕፃናት መርጃ ድርጅት ገለጸ።
ስጋቱ የመጣው በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት አንዳንድ የክትባት ፕሮግራሞች በመዘግየታቸው መሆኑ ነው…
በአፍሪካ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ15 ሺህ በለጠ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ አህጉር በኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ15 ሺህ መብለጡ የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ።
በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን 900 ሺህ መብለጡን የሚያሳየው የጆን ሆፕኪንስ…
ሰሜን ኮሮያ በርካታ የአጭር ርቀት ሚሳኤሎችን የማስወንጨፍ ሙከራ ማድረጓ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰሜን ኮሮያ በርካታ የአጭር ርቀት ሚሳኤሎችን የማስወንጨፍ ሙከራ ማድረጓ ተገልጿል።
የኮሮናቫይረስ ዓለማችንን ባስጨነቀበት በዚህ ወቅት ፒዮንግያንግ ግን የጦር መሳሪያዎቿን የየሞከር ስራዋን አጠናክራ ቀጥላለች።
ሀገሪቱ በርከት ያሉ የአጭር…
ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በልጧል
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በልጧል።
434 ሺህ 703 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል።
እንደ ጆን ሆፕኪንሰ ዩኒቨርሲቲ መረጃ 114 ሺህ 331 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ምክንያት ለህልፈት ተዳርገዋል።…
በቻይና ከውጭ ሃገራት የገቡ 108 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ተገኙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና ከውጭ ሃገራት የገቡ አዳዲስ 108 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ተገኙ።
የሃገሪቱ የጤና ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ ከሰሞኑ ከተለያዩ ሃገራት የገቡ ሰዎች ላይ በተደረገ ልየታና ክትትል 108 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
ይህ ቁጥር…
የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ከኮሮናቫይረስ አገግመው ከሆስፒታል ወጡ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮናቫይረስ ምክንያት ሆስፒታል ገብተው ህክምና ሲከታተሉ የቆዩት የብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን አገግመው መውጣታቸው ተነግሯል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ባሳለፍነው ሳምንት በግል ዶክተራቸው ምክር…
የጎርጎሮሳውያኑን የቀን አቆጣጠር በሚከተሉ ሀገራት ዛሬ የፋሲካ ክብረ በዓል እየተከበረ ይገኛል
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎሮሳውያኑን የቀን አቆጣጠር በሚከተሉ ዛሬ የትንሣኤ በዓል እየተከበረ ይገኛል፡፡
በዓለም ዙሪያ ያሉ የክርስትና እምነት ተከታዮች የትንሣኤ በዓልን በተለያየ መልኩ አያከበሩ ይገኛሉ፡፡
አለም ላይ ስጋት የደቀነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ…
በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ18 ሺህ በለጠ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 18 ሺህ 860 መድረሱ ተገለፀ።
ይህንም ተከትሎ አሜሪካ ከጣሊያን በላይ በርካታ ሰው በኮሮና ቫይረስ የሞተባት ሀገር በመሆን የአለም የኮሮና ወረርሽና ዋና ቦታ ሆናለች።
ሀገሪቱ በአለም በኮሮና…
ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ ህይዎታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 102 ሺህ አልፏል
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ ህይዎታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 102 ሺህ አልፏል።
እንደ ጆን ሆፕኪንስ መረጃ በቫይረሱ ሳቢያ 102 ሺህ 782 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል።
ከዚህ ውስጥ በጣሊያን እና አሜሪካ በተናጠል ከ18 ሺህ በላይ ሰዎች…