Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ጣሊያን ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ትምህርት ቤቶችን ልትዘጋ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጣሊያን መንግስት ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ትምህርት ቤቶችን እና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ሊዘጋ ነው።
ትምህርት ቤቶቹ የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ በሚል እንደሚዘጉ የሃገሪቱን ባለስልጣናት ዋቢ ያደረገው…
በአሜሪካ በተከሰተ ከባድ አውሎ ነፋስ የ25 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ ቴኔስ ግዛት ናሽቪሌ ከተማ በተከሰተ ከባድ አውሎ ነፋስ አደጋ 25 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰምቷል፡፡
ከዚህ ባለፈም አደጋው ከ150 በላይ በሚሆኑ ዜጎች ላይ ከባድ እና ቀላል ጉዳት ማድረሱን የአካባቢው ባለስልጣናት አስታውቀዋል።…
ለቀናት ብቻ የዘለቀው የአሜሪካና ታሊባን ስምምነት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ በአፍጋኒስታኑ ታጣቂ ቡድን ታሊባን ላይ በዛሬው ዕለት የአየር ጥቃት ፈፅማለች።
ጥቃቱ የተፈፀመው ዶናልድ ትራምፕ ከታጣቂ ቡድኑ አመራሮች ጋር ጥሩ ውይይት ማድረጋቸውን ከገለፁ ከሰዓታት ቆይታ በኋላ መሆኑ ተጠቁሟል።
በሌላ በኩል…
የዓለም ባንክ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የ12 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ሊያደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ባንክ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ለሚደረገው ጥረት ለታዳጊ ሀገራት የ12 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ሊያደርግ ነው።
ድጋፉ አነስተኛ ወለድ ያለው ብድር፣ ልገሳና እና ቴክኒካዊ ድጋፍን ያካተተ ነው ተብሏል።
ተቋሙ ውሣኔውን ያሳለፈው…
የአፍሪካ አየር መንገዶች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት 400 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር አጥተዋል
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አየር መንገዶች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት 400 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ማጣታቸውን ዓለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር (አያታ) አስታወቀ።
የገቢ ቅናሹ ቫይረሱ በቻይና ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ የተመዘገበ መሆኑም ተገልጿል።…
ኢራን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር 54 ሺህ እስረኞችን በጊዜያዊነት ፈታች
አዲስ አበባ፣የካቲት 25፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራን ብዙ ዜጎች በሚገኙባቸው ማረሚያ ቤቶች ውስጥ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር 54 ሺህ እስረኞችን በጊዜያዊነት መፍታቷ ተሰምቷል።
እስረኞቹ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ አድርገው ነጻ መሆናቸው ከተረጋገጠ በኋላ በዋስ ከእስር መፈታታቸውን የሀገሪቱ…
23 የኢራን ፓርላማ አባላት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ ) በኢራን 23 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተሰምቷል።
የምክር ቤቱ ምክትል ሊቀ መንበር ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፥ፓርላማው ካሉት 290 አባላት ውስጥ 23 የሚሆኑት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን…
የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው የአፍሪካ ሀገራት ቁጥር 6 ደርሷል
አዲስ አበባ ፣የካቲት 24፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሀገራት ቁጥር ስድስት መድረሱ ተገልጿል።
በቅርቡ በቻይና ሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት በመዛመት ላይ ይገኛል።
አሁን ላይም ቫይረሱ ከ70 በላይ በሆኑ…
በማሊ በተፈፀመ ጥቃት 6 ወታደሮች ተገደሉ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በማሊ በደረሰ ጥቃት የ6 ሰወች ህይወት ማለፉ ተነገረ፡፡
በማሊ በሞንዶሮ ከተማ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ስድስት ወታደሮች ሲገደሉ 10 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል ፡፡
በአጸፋውም የሃገሪቱ ወታደራዊ ሃይል ባደረሰው የአየር ጥቃት በታጣቂዎች ላይ…
ታሊባን በአፍጋኒስታን ወታደሮች ላይ የሚፈጽመውን ጥቃት እንደሚቀጥል ገለጸ
አዲስ አበባ ፣የካቲት 24፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ታሊባን በአፍጋኒስታን የመንግስት ወታደሮች ላይ የሚፈጽመውን ጥቃት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል።
ታሊብን በአፍጋኒስታን ዘላቂ ሰላምን ማስፈን የሚያስችል የሰላም ስምምነት ከአንድ ቀን በፊት ከአሜሪካ ጋር መፈራረሙ ይታወቃል።…