Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ብሪታኒያ ዝቅተኛ የሙያ ክህሎት ላላቸው ሰራተኞች ቪዛ እንደማትሰጥ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሪታኒያ ዝቅተኛ የሙያ ክህሎት ላላቸው ሰራተኞች ቪዛ እንደማትሰጥ አስታወቀች። ከአውሮፓ ህብረት ጋር ከፈጸመችው ፍቺ በኋላ መንግስት አዲሱን የስደተኞች እቅድ ይፋ አድርጓል። በዚህም የብሪታኒያ መንግስት አሰሪዎች በዝቅተኛ የሰራተኛ ዋጋ ላይ…

በተመድ የሚደገፈው የሊቢያ መንግስት ከሰላም ድርድሩ መውጣቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተመድ የሚደገፈው የጠቅላይ ሚኒስትር ፋይዝ አል ሳራጅ አስተዳደር ከጄኔቫው የሰላም ድርድር መውጣቱን አስታወቀ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፋይዝ አል ሳራጅን አስተዳደር እና ጄኔራል ከሊፋ ሃፍጣርን በስዊዘርላንድ ጀኔቫ እያደራደረ ይገኛል።…

አሽራፍ ጋኒ በድጋሚ የአፍጋኒስታን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሽራፍ ጋኒ በድጋሚ የአፍጋኒስታን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ። አሽራፍ ጋኒ ባለፈው ዓመት መስከረም ወር ላይ በአፍጋኒስታን የተካሄደውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸውን የሀገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን አስታውቋል። ፕሬዚዳንት አሽራፍ ጋኒ 50 ነጥብ 64…

የሶሪያው ፕሬዚዳንት 900 ሺህ  ተፈናቃዮችን ለመመለስ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የሶሪያ ፕሬዚዳንት በሽር አል አሳድ 900 ሺህ ተፈናቃዮችን የመመለስ ስራው እንደሚቀጥል ቃል ገብተዋል፡፡ የሶሪያ ፕሬዚዳንት ባሻር አል አሳድ በመጨረሻው የአማጽያን ይዞ ላይ የሚሰነዘረው ጥቃት እንደሚቀጥል ቃል የገቡ ሲሆን ጦርነቱ ባይጠናቀቅም…

የአውሮፓ ህብረት በሊቢያ ላይ አዲስ የቁጥጥር ዘዴ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት በሊቢያ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለማስቆም አዲስ የቁጥጥር ዘዴ ለመዘርጋት ተስማሙ። 27 የህብረቱ አባል ሀገራት በቁጥጥር ዘዴው መርሆች ስምምነት ላይ የደረሱ ቢሆንም በፅሁፍ የተዘጋጀው የተልዕኮው ረቂቅ ማዘጋጀት…

በቻይና በኮሮና ቫይረስ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 868 ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና በኮሮና ቫይረስ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 1ሺህ 868 ደርሷል፡፡ በሀቤይ ግዛት ተጨማሪ የ93 ሰዎች ሞት ሲመዘገብ በሌሎች አምስት የሀገሪቱ ክፍሎች ተጨማሪ ሰዎች መሞታቸውን የሀገሪቱ የጤና ኮሚሽን  አስታወቋል ፡፡ ይህ ዜና ይፋ የሆነው…

በኒጀር እርዳታ ለመቀበል ሲጠባበቁ የነበሩ 20 ሰዎች በመረጋገጥ አደጋ ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒጀር እርዳታ ለመቀበል ሲጠባበቁ የነበሩ 20 ሰዎች በመረጋገጥ አደጋ ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡ በኒጀር ዲፋ በተሰኘች ከተማ እርዳታ ለመቀበል ሲጠባበቁ በነበሩ ሰዎች በተፈጠረው መረጋገጥ 20 ሰዎች ለህልፈት የተዳረጉ ሲሆን ÷ ከእነዚህም ውስጥ…

አሜሪካ በጃፓን በለይቶ ማቆያ የነበሩ ዜጎቿን ለተጨማሪ ምርመራ ከጃፓን አስወጣች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የኮሮና ቫይረስ በተከሰተባት የጃፓኗ ዲያመንድ ፕሪንስ መርከብ ውስጥ የነበሩ ዜጎቿን ከጃፓን አስወጣች። በመርከቧ ውስጥ የነበሩ ዜጎችን የያዙ ሁለት አውሮፕላኖችንም ወደ 400 የሚጠጉ ሰዎችን ይዘው አሜሪካ ደርሰዋል። 3 ሺህ 700…

በጀርመን በመስጊዶችና ፖለቲከኞች ላይ ጥቃት ለመፈፀም አሲረዋል የተባሉ ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመስጊዶች፣ ፖለቲከኞች እና ጥገኝነት በጠየቁ አካላት ላይ ጥቃት ለመፈፀም አሲረዋል የተባሉ የቀኝ ዘመም ቡድን አባላትን በቁጥጥር ስራ ማዋሏን ጀርመን አስታወቀች። የዴር ሃርቴ ኬርን ቀኝ ዘመም ቡድን አባላት ናቸው የተባሉ 12 ተጠርጣሪዎች አርብ…

በካሜሩን በተፈጸመ ጥቃት 22 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜን ምዕራብ ካሜሩን በአንድ መንደር ላይ በተፈጸመ ጥቃት 22 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ። ከተገደሉት መካከል ግማሸ የሚሆኑት ህጻናት መሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል። ለጥቃቱ እስካሁን ሃላፊነቱን የወሰደ አካል አለመኖሩም…