ዓለምአቀፋዊ ዜና ቱርክ በሰሜን ሶሪያ ባካሄደችው ወታደራዊ ዘመቻ 300 ሺህ ዜጎች ተፈናቅለዋል Tibebu Kebede Oct 18, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በሰሜን ሶሪያ እያካሄደች ባለው ወታደራዊ ዘመቻ 300 ሺህ ዜጎች ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለዋል። ቱርክ ባሳለፍነው ሳምንት በሰሜን ሶሪያ የሚንቀሳቀሱ የኩርድ አማጺያንን ከቀጠናው ለማስወገድ የሚያስችል ወታደራዊ ዘመቻ መጀመሯ ይታወቃል።…