Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ቦይንግ የ737 ማክስ አውሮፕላን ምርትን ሊያቆም ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቦይንግ ከደህንነት ስጋት ጋር በተያያዘ የ737 ማክስ አውሮፕላን ምርትን በጊዜያዊነት ሊያቋርጥ መሆኑን አስታውቋል።
እንደ ኩባንያው ገለፃ የ737 ማክስ አውሮፕላን ምርት ከፊታችን ጥር ወር ጀምሮ በጊዜያዊነት የሚቆም መሆኑ ታውቋል።…
ሩሲያ እና ቻይና በሰሜን ኮሪያ ላይ የተጣሉ የተወሰኑ ማዕቀቦች እንዲነሱ ሃሳብ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ቻይና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሰሜን ኮሪያ ላይ ከጣላቸው ማዕቀቦች ውስጥ የተወሰኑት እንዲነሱ ሃሳብ አቅርበዋል።
ይህም ሰሜን ኮሪያ በኒውክሌር የጦር መሳሪያ ዙሪያ ከአሜሪካ ጋር የምታደርገውን ድርድር እንደ አዲስ በመጀመር…
በብሪታንያ ጠቅላላ ምርጫ የጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ወግ አጥባቂ ፓርቲ አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታንያ ጠቅላላ ምርጫ የጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ወግ አጥባቂ ፓርቲ ማሸነፉ ተነገረ።
ትናንት በተካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ገዥው ፓርቲ ከ360 በላይ መቀመጫዎችን በማግኘት በሰፊ የድምጽ ልዩነት ማሸነፉን ይፋ የሆኑ የምርጫ ውጤቶች…
ኢራን ከአሜሪካ ጋር ድርድር ላለማድረግ የያዘችውን አቋም እንደማትለውጥ አያቶላህ አሊ ሃሚኒ ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከአሜሪካ ጋር ድርድር ላለማድረግ የያዝነውን አቋም አንለውጥም አሉ የኢራን ሀይማኖታዊ መሪ አያቶላህ አሊ ሃሚኒ።
ቴህራን ለዋሽንግተን ግፊት እጅ እንደማትሰጥም ነው አያቶላህ አሊ ሃሚኒ የገለጹት።
ሀይማኖታዊ መሪው ከጠላት ጋር የሚደረግ ድርድር…
የአውሮፓ ህብረት ብሪታኒያ ከህብረቱ የምትወጣበትን ጊዜ አራዘመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ብሪታኒያ ከህብረቱ የምትወጣበትን ጊዜ በሶስት ወራት ማራዘሙ ተሰምቷል።
የአውሮፓ ህብረት መሪዎች የብሪታኒያ እና የህብረቱን ፍቺ እስከ አውሮፓያኑ ጥር 31 ቀን 2020 ሊራዘም በሚችልበት መርህ ላይ ስምምነት መድረሳቸው ተነግሯል።…
ተማሪዋን አቃጥለው የገደሉት 16 ባንግላዴሻውያን የሞት ፍርድ ተወሰነባቸው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት13፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በባንግላዴሽ ተማሪዋ በርዕሰ መምህሯ ወሲባዊ ትንኮሳ የተፈጸመባት መሆኑን ለፖሊስ ሪፖርት በማድረጓ ምክንያት በእሳት አቃጥለው የገደሉ 16 ግለሰቦች የሞት ፍርድ ተወስኖባቸዋል።
በቅርቡ በባንግላዴሽ ኑስራት ጃሃን የተባለች ተማሪ በምትማርበት…
ሩሲያ በሰሜን ምስራቅ ሶሪያ ወሰን ወታዳሮቿን አሰማራች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሩሲያ በሰሜን ምስራቅ ሶሪያ ወሰን ኮባኒ ወታዳሮቿን አሰማራች፡፡
ሩሲያ ወታደሮቿን በሰሜን ሶሪያ አዋሳኝ ያሰፈረችው ከቱርክ ጋር ባደረገችው ስምምነት መሰረት መሆኑ ተነግሯል፡፡
በዚህም ሩሲያ በትናትናው ዕለት ወታደሮቿን በሰሜን ምስራቅ ሶሪያ…
ግብጽ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነ የምድር ውስጥ የባቡር ጣቢያ አስመረቀች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግብጽ በአፍሪካ እና በመካከለኛው ምስራቅ የመጀመሪያ የሆነ የምድር ውስጥ የባቡር ጣቢያ አስመረቀች፡፡
ፕሮጀክቱ ሀገሪቱ የባቡር ትራንስፖርት ዘርፍ ለማዘመን የያዘች እቅድ አንዱ አካል ነው ተብሏል፡፡
በትናንናው ዕለት በይፋ የተመረቀው ይህ…
አሜሪካ በሰሜን ሶሪያ የነበሩ ወታደሮቿን ወደ ኢራቅ ማዛወሯ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ በሰሜን ሶሪያ ተሰማርተው የነበሩ ወታደሮቿን ወደ ኢራቅ ማዛወሯ ተገለ።
የአሜሪካ ወታደራዊ ተሸካርካሪዎች የጢገርስ ወንዝን አቋርጠው በቱርክ አዋሳኝ ፊሽካሃቡር የኩርዶች ይዞታ መዲና ወደ ሆነችው የኢርቢል ከተማ ወደ ሚገኘው የጦር ሰፈር…
የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ህብረቱ የፍቺ ቀነ ገደቡን እንዲያራዝም ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ሀገሪቱ ከአውሮፓ ህብረት ጋር በይፋ የምትለያይበትን ቀነ ገደብ ህብረቱ እንዲያራዝም ጠየቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሀገራቸው ፓርላማ በፍችው ዙሪያ ያቀረቡት ሃሳብ ውድቅ መድረጉን ተከትሎ ነው ለህብረቱ በፃፉት…