Browsing Tag
የተመረጡ
“ማንም” የኮሮና ቫይረስ መከላከል ንቅናቄ እና ምርመራ ዘመቻ
https://www.youtube.com/watch?v=d0wZz3hiT34
ባለፉት 24 ሰዓታት 552 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ15 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ9 ሺህ 203 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 552 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡
ሚኒስትሯ አሁን ላይ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 21 ሺህ 452 መድረሱን በፌስ…
ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከኢኮኖሚ ነክ ወንጀል ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ለተለያዩ ድርጅቶችና ግለሰቦች ክስ እንዲቋረጥ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ1፣2012 ( ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝን ምክንያት በማድረግ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከኢኮኖሚ ነክ ወንጀል ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ለተለያዩ ድርጅቶችና ግለሰቦች ክስ እንዲቋረጥ አደረገ፡፡
የኮረና ቫይረስ ማህበራዊና ሰብአዊ ቀውስ ከማስከተሉ በተጨማሪ ከባድ…
ጠ/ሚ ዐቢይ ከመደመር መፅሃፍ ሽያጭ የተገኘውን 110 ሚሊየን ብር ለትምህርት ቤቶች ማሰሪያ አስረከቡ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከመደመር መፅሃፍ ሽያጭ የተገኘውን 110 ሚሊየን ብር ለትምህርት ቤቶች ማሰሪያ አስረከቡ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገንዘቡን በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት ለሚገነቡ ትምህርት ቤቶች ማስገንቢያ ያስረከቡ ሲሆን ገንዘቡን…
አዲሱን ዓመት ከስጋት የጸዳ ለማድረግ የነሐሴን ወር በጥንቃቄ ማለፍ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) መጭውን አዲስ አመት ከስጋት የጸዳ እና የተሻለ አመት ለማድረግ የነሐሴን ወር በመጨረሻው የጥንቃቄ ደረጃ ማለፍ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ።
'ማንም' የተሰኘው ሃገር አቀፉ የኮሮና ቫይረስ መከላከል ንቅናቄና ምርመራ…
የደቡብ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ1፣2012 ( ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ አመት የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ በሀዋሳ መካሄድ ጀምሯል።
የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሄለን ደበበ የዘመናት የህዝቦች ጥያቄና ቁጭት የሆነው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ወደ ውጤት መቃረብና የመጀመሪያ ሙሌት…
የ2012 በጀት አመት የኢንቨስትመንት አፈጻጸምና የቀጣይ አቅጣጫዎች
https://www.youtube.com/watch?v=JJhuFfBAegY