Browsing Tag
የተመረጡ
ኮቪድ-19 ያስተጓጎለዉ የፍትህ ስርዓትን ለማስተካከል
https://www.youtube.com/watch?v=XTE1R55K8F8
የሃይማኖት መሪዎች ነገ የሚጀመረውን ጾመ ፍልሰታ ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ
https://www.youtube.com/watch?v=N8c4Zhv-dzo
ፍርድ ቤቱ አቶ ጃዋርና አቶ በቀለን ጨምሮ 14 ተጠርጣሪዎች ላይ አቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን እንዲያሰማ የሰጠው ብይን
https://www.youtube.com/watch?v=-a3DxgLZ04o
የሃይማኖት መሪዎች ነገ የሚጀመረውን ጾመ ፍልሰታ ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣2012 ( አኤፍ.ቢ.ሲ) የሃይማኖት መሪዎች ነሀሴ አንድ ተጀምሮ ለሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት የሚቆየውን ጾመ ፍልሰታ ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።
በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት 564 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ9 ሰዎች ሕይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 9 ሺህ 68 የላብራቶሪ ምርመራ 564 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 20 ሺህ 900 መድረሱንም የጤና ሚኒስትር…
ፍርድ ቤቱ አቶ ጃዋርና አቶ በቀለን ጨምሮ 14 ተጠርጣሪዎች ላይ አቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን እንዲያሰማ ብይን ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አቶ ጃዋር መሀመድና እና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ 14 ተጠርጣሪዎች ላይ አቃቤ ህግ የቅደመ ምርመራ ምስክሮችን እንዲያሰማ ብይን ሰጠ።
አቶ ጃዋር መሀመድ፣ አቶ በቀለ ገርባ እና አቶ ሐምዛ አዳነን ጨምሮ 14…
የአካባቢን ሰላም በጋራ መጠበቅ -በአርሲ ዞን የሄጦሳ ወረዳ ነዋሪዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከመንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር ያደረጉት ውይይት
https://www.youtube.com/watch?v=gYGnQQtLpZA
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ም/ኢታማጆር ሹምና የኦፕሬሽን ዘርፍ ኃላፊ ጄነራል ብርሃኑ ጁላ ጋር የተደረገ ቆይታ
https://www.youtube.com/watch?v=KGAOuHXTdsQ