Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በአዲስ አበባ የመሬት ኦዲትና ምዝገባ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ኦዲት እና ምዝገባ ሊጀመር መሆኑ ተገለፀ። ምዝገባው ህገ ወጥ የመሬት ወረራን ለመከላከል ያለመ መሆኑንም የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽህፈት ቤት መረጃ ያመለክታል። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ክንቲባ ኢንጂር ታከለ…

አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከቀጣናው ሀገራት ጋር በትብብር የምታካሂደውን ፀረ ሽብር ዘመቻ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ በምስራቅ አፍሪካ  ኢትዮጵያን ጨምሮ ከቀጣናው ሀገራት ጋር በትብብር እያካሄደች ያለውን ፀረ ሽብር ዘመቻ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተናገረች። የአሜሪካ የአፍሪካ ልዩ ዘመቻ ዋና አዛዠ ሜጀር ጀኔራል ዳቪገን አንደርሰን የኮሮና ቫይርስ ወረርሽኝ…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት አምስተኛ ዙር አምስተኛ ዓመት የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ ነገ እንደሚጀመር ምክር ቤቱ ገለጸ።   የምክር ቤቱ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት በላከው መግለጫ÷ ምክር ቤቱ ጉባኤው ከነገ ጀምሮ ለሶስት…

ጠቅላይ ሚኒስር ዐቢይ በሊባኖስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ቤይሩት ከሚገኘው ቆንስላ ጋር ግንኙነት እንዲፈጥሩ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሊባኖስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ቤይሩት ከሚገኘው ቆንስላ ጋር ግንኙነት እንዲፈጥሩ አሳስበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቤይሩት በደረሰው ከፍተኛ ፍንዳታ እና ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል። በሊባኖስ በርካታ…

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ20 ሺህ በላይ ሲሆን ህይወታቸው ያለፈ ደግሞ 356 ደርሷል

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 29 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ እስከ አሁን ድረስ በተካሄደው የኮሮና ቫይረስ ምርመራ 20 ሺህ 336 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ተረጋግጧል።   ባለፉት 24 ሰዓታት ለ7 ሺህ 319 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደርጎ 459 ሰዎች ቫይረሱ…