Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በመዲናዋ የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ መሰረታዊ ለውጥ ማምጣት የ2013 ተቀዳሚ ጉዳይ ነው- ኢ/ር ታከለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ መሰረታዊ ለውጥ ማምጣት የ2013 በጀት አመት ተቀዳሚ ጉዳይ እንደሚሆን ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለፁ። በአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ስር ለሚገኙ ተቋማት ከፍተኛ ባለሙያዎች ለሶሰት…

ኢትዮጵያ በህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ላይ የበኩሏን የግድብ ሙሌት ደንብ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በሶስቱ ሀገራት መካከል እየተደረገ ባለው ድርድር ላይ የበኩሏን የግድብ ሙሌት ደንብ አቀረበች። የኢትዮጵያ፣ የሱዳን እና የግብፅ የውሃ ሚኒስትሮች የተሳተፉበት የሶስትዮሽ ድርድሩ በቪዲዮ ኮንፍረንስ በመታገዝ በትናንትናው…