Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት 588 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ7 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 8 ሺህ 201  የላብራቶሪ ምርመራ 588 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 19 ሺህ 877 መድረሱንም የጤና…

ኮቪድ -19 ለመከላከል ይረዳል የተባለው ሀገር አቀፍ የምርመራ መርሃ ግብር ስኬት የህብረተሰቡ ተሳትፎ መሰረታዊ ነው ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮቪድ-19 ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ይረዳል የተባለው ሀገር አቀፍ የምርመራ መርሃ ግብር ስኬት የህብረተሰቡ ተሳትፎ መሰረታዊ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ።   የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ዛሬ በሰጡት…

መንግስትና የሀይማኖት ተቋማት በሀገር አንድነትና ሰላም ላይ በጋራ መስራት እንዳለባቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስትና የሀይማኖት ተቋማት በሀገር አንድነት እና ሰላም ላይ በጋራ የተጠናከረ ስራ መስራት እንዳለባቸው ተጠቆመ።   የኢትዮጵያ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን በዛሬው እለት በማካሄድ ላይ ይገኛል።…

የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በምስራቅና ምእራብ ጎጃም ዞኖች የተሰሩ ፕሮጀክቶችን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በ2012 በጀት ዓመት በምስራቅና ምእራብ ጎጃም ዞኖች ግንባታቸው የተጠናቀቁ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን መርቀዋል። በርእሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የተመራው የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች…