Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ የአፍሪካ ህብረት ዓባላት ቢሮ፣ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ ከአፍሪካ የመነጨ መፍትሔን ማበጀት ላይ ያተኮረ ውይይት…

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ህብረት ዓባላት ቢሮ፣ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ ከአፍሪካ የመነጨ መፍትሔን ማበጀት ላይ ያተኮረ ውይይት ማካሄዳቸውን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገፃቸው…

ተጨማሪ 250 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ8ሰው ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 414 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 250 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ ፡፡ ሚኒስትሯ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ቫይረሱ የተገኘባቸው 158…

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ሂደት የተመለከተ ውይይት ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ሂደት የተመለከተ እና “ግድቡ የኔ ነው’’ በሚል መሪ ቃል ነገ የበይነ መረብ ውይይት እንደሚካሄድ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። ኤምባሲው ዛሬ እንዳስታወቀው በውይይቱ በደቡብ አፍሪካና ኤምባሲው…