አሜሪካ በመድሎ ከያዘቸው የግድቡ ድርድር ገለል ብላ ለእውነተኛ ድርድር ድጋፍ እንድታደርግ የሀገሪቱ የቀድሞ ባለስልጣናት አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ በመድሎ ከያዘቸው የግድቡ ድርድር ገለል ብላ ለእውነተኛ ድርድር ድጋፍ እንድታደርግ የሀገሪቱ የቀድሞ ባለስልጣናት አሳሰቡ።
ባለስልጣናቱ በጉዳዩ ላይ ሀገራቸው ገለልተኛ እንድትሆንና ግልጽና ፍትሃዊ የሽምግልና ሂደትን እንድትከተል ነው የጠየቁት።…