Browsing Tag
የተመረጡ
በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት 141 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 675 የላብራቶሪ ምርመራ 141 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5 ሺህ 175 መድረሱንም የጤና ሚኒስትሯ…
ጠ/ሚ ዐቢይ “እንሥራ” የሸክላ ስራ ማዕከልን ጉበኙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ “እንሥራ” የሸክላ ስራ ማዕከልን በዛሬው እለት ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በተጨማሪ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና ሌሎች የመንግስት…
ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተገነባውና በሰዓት 80 ሺህ ዳቦ የሚያመርተው ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ።
በፋብሪካው ምርቃ ላይም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማን ጨምሮ ሌሎች…
ምክር ቤቱ ኢትዮጵያ ከጅቡቲና ሩዋንዳ ጋር በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን አሳልፎ መስጠት ስምምነት አዋጅን አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ አካሂዷል።
ምክር ቤቱ በዛሬው መደበኛ ስብሰባውም የተለያዩ አጀንዳዎችን ተመልክቶ ውሳኔዎችን…
ሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2012 በጀት ዓመት የስራ ግምገማ
https://www.youtube.com/watch?v=7HhmSkLtR6s&feature=youtu.be
የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን የዳቦ ሰልፍ ያስቀራል ተብሎ የሚጠበቀው ሸገር ዳቦ ግንባታው ተጠናቋል
https://www.youtube.com/watch?v=quIqvgqNgas
በኦሮሚያ ክልል በበረክ ወረዳና ሰንዳፋ በኬ ከተማ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል
https://www.youtube.com/watch?v=RDDW2mGO3Lo
ቦርዱ የትግራይ ክልል ምክር ቤት ክልላዊ ምርጫ ለማድረግ ያቀረበውን ጥያቄ እንደማይቀበል አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የትግራይ ክልል ምክር ቤት ክልላዊ ምርጫ ለማድረግ ያቀረበውን ጥያቄ እንደማይቀበል አስታወቀ፡፡
ቦርድ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ የትግራይ ክልል ምክር ቤት “ኮቪድ 19ኝን እየተከላከለ 6ኛውን ዙር ምርጫ ለማካሄድ…
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ከ5 ሺህ በላይ ሲደርስ ባለፉት በ24 ሰዓታት የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው 5 ሺህ 34 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
ሚኒስቴሩ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 34 የላብራቶሪ ምርመራ 186 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መግለፁን ተከትሎ ነው…