Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሲቪል ሰርቪስ ሰራተኞች የታማኝነትና የቅንነት እሴቶችን ሊላበሱ ይገባል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የፐብሊክ ሰርቪስ ቀንን በማስመልከት በመንግስታቱ ድርጅት አዘጋጅነት በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተካሄደው ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል ። በዚህ ወቅት ባደረጉት ንግግርም የሲቪል ሰርቪስ ሰራተኞች ተቋማትን ለመገንባት ወሳኝ ድርሻ…

ምክር ቤቱ የ2012 በጀት ዓመት የስራ ግምገማ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2012 በጀት ዓመት የስራ ግምገማ እያካሄደ ይገኛል። በትናንትናው ዕለት የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ከኢኮኖሚ አኳያ ያከናወኗቸውን ተግባራት ማቅረባቸው የሚታወስ ነው። በዛሬው ዕለትም በማኅበራዊው ዘርፍ የተሠማሩት…

በተደረጉ ድርድሮች የግብጽ ወገን አጀንዳዎችን እያቀረበ ውይይቱን ውጤት አልባ ለማድረግ ተዘጋጅቶ ይመጣ ነበር- አቶ ገዱ

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን ከግድቡ ጋር በተያያዘ ባደረጓቸው ድርድሮች የግብጽ ወገን የተለያዩ አጀንዳዎችን እያቀረበ ውይይቱን ውጤት አልባ ለማድረግ ተዘጋጅቶ ይመጣ እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገለፁ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

በአሜሪካ ኮንግረስ የብላክ ኮከስ ግድቡን በተመለከተ የአፍሪካ ህብረት ባለስርሻ አካላትን ባሳተፈ መልኩ ሰላማዊ እልባት ለመስጠት እንዲሰራ ጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ ኮንግረስ የብላክ ኮከስ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ የአፍሪካ ህብረት በአህጉሪቱ የሚገኙ ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈ መልኩ ሰላማዊ እልባት ለመስጠት እንዲሰራ ጠየቀ። የኮንግረሱ የጥቁር አሜሪካውያን አባላት ስብስብ የሆነው…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 185 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3 ሺህ 775 የላብራቶሪ ምርመራ 185 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4 ሺህ 848 መድረሱን የጤና ሚኒስትር…

ግብፅ ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ ለአረብ ሊግ ያቀረበችውን የውሳኔ ሀሳብ ጅቡቲ፣ ሶማሊያና ኳታር ተቃወሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግብፅ ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ ለአረብ ሊግ ያቀረበችውን የውሳኔ ሀሳብ ጅቡቲ፣ ሶማሊያና ኳታር ተቃውመውታል። የአረብ ሊግ አባል ሀገራት በዛሬው እለት ስብሰባቸውን በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። የአረብ ሊግ በስብሰባው…