Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በፌደራል መንግሥት የተከናውኑ ዓመታዊ ሥራዎችን ግምገማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፌደራል መንግሥት የተከናውኑ ዓመታዊ ሥራዎችን ግምገማ እየተካሄደ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በፌስቡክ ገፃቸው ባወጡት መረጃ “ዛሬ በፌደራል መንግሥት የተከናውኑ ዓመታዊ ሥራዎችን…

ተመድ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ በግድቡ ዙሪያ ያለቸውን ልዩነት በውይይት እንዲፈቱት አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያለቸውን ልዩነት በጋራ ውይይት እንዲፈቱት አሳሰበ። በግብፅ በግድቡ ዙሪያ እየተደረገ ያለው ድርድር ከስምምነት ላይ ሳይደረስ የውሃ ሙሌት እንዳይጀመር ስትል…

ግብፅ አሁንም እንዲከበርላት የምትሻው የቅኝ ግዛት ዘመን የአባይ ውሃ ድርሻ ክፍፍል ምን ይመስላል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ እየገነባች ያለውን ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግብፅ በቅኝ ግዛት ዘመን የተፈረመውን የውሃ ድርሻዬን ይቀንስብኛል በሚል በመቃወም ላይ ትገኛለች። ግብፅ አሁንም እንዲከበርላት የምትሻው የቅኝ ግዛት ዘመን የአባይ ውሃ ድርሻ ክፍፍል…

ኢትዮጵያ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያላትን አቋም በድጋሜ ለተመድ የፀጥታው ምክር ቤት አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ኢትዮጵያ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያላትን አቋም ለሁለተኛ ጊዜ ለተመድ የፀጥታው ምክር ቤት በደብዳቤ አስታወቀች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ግብፅ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ጥያቄ ማቅረቧን ተከትሎ ኢትዮጵያ…

ከግብፅ የተቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን ኤጀንሲው አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ሰኔ 10፣ 12 ፣ 13 እና 14/2012 ዓ.ም መቀመጫቸዉን ግብፅ ያደረጉ የሳይበር ወንጀለኞች በኢትዮጵያ የኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጫና ለመፍጠር የተቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን አስታውቋል። የሳይበር ጥቃት…

ኢትዮጵያ እና የዴንማርኩ ዳንስኬ ባንክ ግሩፕ የ117 ነጥብ 3 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ እና የብድር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በዴንማርኩ ዳንስኬ ባንክ ግሩፕ መካከል የ117 ነጥብ 3 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ እና የብድር ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ እና የባንኩ ዳይሬክተር ጀልስፐር ፒተርሰን እና ምክትል ዳይሬክተሩ ኦላፍ…