Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የፀሀይ ግርዶሽ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ተከስቷል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀሀይ ግርዶሽ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ተከስቷል። ይህ ቀለበታዊ የፀሀይ ግርዶሽ በኢትዮጵያ ከምእራብ ኢትዮጵያ ወለጋ ተነስቶ በሰሜን በኩል ታይቷል። በባህርዳር እንጂባራ አካባቢ እስከ 98 በመቶ ጨለማ እንደነበር ነው…

በመላው ዓለም የስደተኞች ቀን እየተከበረ  ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢ. ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ዛሬ በመላው ዓለም የስደተኞች ቀን እየተከበረ መሆኑን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክታቸው÷”ዛሬ በመላው ዓለም የስደተኞች ቀን እየተከበረ ይገኛል፣ ኢትዮጵያም…

በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት ውስጥ 399 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 848 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 399 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።   ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች 398 ኢትዮጵያውያን እና አንዱ የውጪ…

የሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት የኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ስኬታማ እንደነበር ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ሃምዳን ደጋሎ የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ አገራቸው ተመለሱ። በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ግብዣ በኢትዮጵያ የሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉበኘት ያደረጉት ተቀዳሚ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለአዲሱ የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአዲሱ የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ከፕሬዚዳንቱ ጋር የጋራ በሆኑ አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ…

“እንሥራ” የሸክላ ስራ ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) “እንሥራ" የሸክላ ስራ ማዕከል የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በተገኙበት ተመረቀ። የማዕከሉ ግንባታ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የተጠናቀቀ መሆኑ ተገልጿል። በማዕከሉ 1 ሺህ በሸክላ ስራ ላይ የተሰማሩ እናቶች የመስሪያና…

በትግራይ ክልል የሚደርሰው የሰብዓዊ መብት ጥሰት መቆም አለበት- አቶ ከበደ ጫኔ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የራያን ህዝብ የማንነት ጥያቄ ተከትሎ የትግራይ ክልላዊ መንግስት የሚያደርሰው የሰብዓዊ መብት ጥሰት መቆም እንዳለበት ተገለፀ። ታጋይና የቀድሞው የብአዴን ኢህአዴግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ከበደ ጫኔ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ በራያ ህዝብ…