የሀገር ውስጥ ዜና 131 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የአንድ ሰው ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Jun 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ለ3 ሺህ 238 የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 131 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በዛሬው ዕለት ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው 94 ወንዶች እና 37 ሴቶች ሲሆኑ የእድሜ ክልላቸው ደግሞ ከ2 እስከ 80 ዓመት ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአንቲቦዲ የቅኝትና ዳሰሳ ምርመራ መካሄድ ጀመረ Tibebu Kebede Jun 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር የአንቲቦዲ የቅኝትና ዳሰሳ ምርመራ ከዛሬ ጀምሮ መካሄድ መጀመሩን አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በፌስ ቡክ ገጹ ባወጣው መረጃ የቅኝትና የዳሰሳ ምርመራው እስከ ሀምሌ 7 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ እንደሚካሄድ አስታውቋል። ምርመራው ከሰውነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች የሃገሪቱን ብሄራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ በሙሉ ጊዜያቸው እየሰሩ ነው – አቶ ገዱ አንዳርጋቸው Tibebu Kebede Jun 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ በሙሉ ጊዜያቸው እየሰሩ ካሉ ዲፕሎማቶች በተጻራሪ በእውቀት ማነስና በአመለካከት ችግር ከቆሙለት አላማ ውጭ የሚንቀሳቀሱትን የማስተካከል ስራ እንደሚሰራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፈው ዓመት ሕይወታቸው ያለፉ የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች የመታሰቢያ ሥነ ሥርዓት በባህርዳር እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jun 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት ሕይወታቸው ያለፉ የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች የመታሰቢያ ሥነ ሥርዓት በባህርዳር እየተካሄደ ነው። በሥነ ሥርዓቱ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ሌሎች የፌዴራልና የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብጽ በድርድር ሂደት ላይ ያለውን የግድቡን ጉዳይ ወደ ፀጥታው ምክር ቤት መውሰዷን እንደማትቀበል ሱዳን ገለፀች Tibebu Kebede Jun 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብጽ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ በድርድር ሂደት ላይ እያለ ጉዳዩን ወደ ተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት መውሰዷን እንደማትቀበል ሱዳን ገለፀች። የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዴኤታ ኡመር ቀመረዲን ከቢቢሲ አረብኛ ጋር…
የዜና ቪዲዮዎች የላምበረት አካባቢ ወጣቶች የኢኮኖሚ ችግር ያለባቸውን የአካባቢውን ነዋሪዎች ማዕድ አጋርተዋል Tibebu Kebede Jun 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=o-yg80QNmz4
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ድርድር ሰበብ የዓባይ ወንዝ ተጠቃሚነቷን የሚገድብ ስምምነት አትቀበልም-አቶ ገዱ Tibebu Kebede Jun 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=eXwREQXLpMU
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጄኔራል መኮንኖች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jun 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጄኔራል መኮንኖች ጋር ተወያዩ። ከመከላከያ ሠራዊት ጄኔራል መኮንኖች ጋር በአዲሱ የመከላከያ ግንባታ ስትራቴጂ ዝግጅት እና በተቋማዊ የግንባታ ሂደት ላይ ፍሬያማ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ድርድር ሰበብ የዓባይ ወንዝ ተጠቃሚነቷን የሚገድብ ስምምነት አትቀበልም-አቶ ገዱ Tibebu Kebede Jun 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ሰበብ በዓባይ ወንዝ ላይ የሚኖራትን ቀጣይ የመልማት መብት የሚገድብ ስምምነት እንደማትቀበል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው አረጋገጡ። ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በግድቡ የውሃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 63 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ2 ሰዎች ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Jun 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 457 የላብራቶሪ ምርመራ 63 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በዚህም በአጠቃላይ በሀገሪቱ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4 ሺህ 532 ደርሷል። …