Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በኮሮና ቫይረስ የ8 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 268 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)  ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 644 የላብራቶሪ ምርመራ 268 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባወጡት ሪፖርት ባለፉት 24 ሰዓታትም ከቫይረሱ ጋር ተያይዞ የ8 ሰዎች…

ጠ/ሚ ዐቢይ በወሊሶ ከተማ የኦሮሚያ ክልል የዜግነት አገልግሎትን በይፋ አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በወሊሶ ከተማ ተገኝተው የኦሮሚያ ክልል የዜግነት አገልግሎትን በይፋ አስጀመሩ። በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር…

አቶ ደመቀ መኮንን ለደብረ ብርሃን ደነባ – ለሚ መገንጠያ እና ጅሁር – ደነባ የአስፓልት መንገድ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የደብረ ብርሃን ደነባ - ለሚ መገንጠያ እና ጅሁር - ደነባ የአስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ። አጠቃላይ የመንገድ ፕሮጀክቱ 108 ኪሎ…

“የትግራይ ክልል ምክር ቤት ምርጫ ይካሄድ ብሎ መወሰኑ ህገ መንግስቱን የሚጻረር ስለሆነ መንግስት የምርጫ ቦርድን ውሳኔ አክብሮ ያስፈጽማል”…

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫን የማስፈፀም ስልጣን የተሰጠው በህግመንግስቱ አንቀፅ 102 የተቋቋመው ምርጫ ቦርድ ስለሆነ ሌላ አካል በዚህ ጉዳይ ላይ ጣልቃ ልግባ ቢል ከስልጣን ገደቡ በላይ የምርጫ ቦርድን ስልጣን መጋፋት እና መዳፈር ስለሚሆን መንግስት የምርጫ ቦርድን…

ገዢው ፓርቲ በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እየተወያየ መስራቱን እንደሚቀጥል ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከምርጫና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የሰጠው የእፎይታ ጊዜ የወቅቱን ፈተና ለማለፍ ከማገዝ ባለፈ እንደ ሃገር ዴሞክራሲን መለማመድ እንድንችል አንድ እርምጃ ወደፊት የገፋ አጋጣሚ መሆኑን ተናገሩ።…