የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 245 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ7 ሰው ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Jun 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 709 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 245 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ በፌስ ቡክ ገጻቸው ቫይረሱ ከተገኘባቸው ውስጥ 241ዱ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ፥…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሥር ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ ውይይት ላይ የሰጡት አቅጣጫ Feven Bishaw Jun 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=vNCY-7z1EL4&t=1225s
ፋና 90 ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የተበረከተው ቴክኖሎጂ Feven Bishaw Jun 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=HuWGK-ocxnU
የሀገር ውስጥ ዜና በግድቡ ላይ እየተካሄደ ያለው የሶስትዮሽ ውይይት እንደቀጠለ ነው Tibebu Kebede Jun 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ በታላቁ የህዳሴ ግድብ የውሃ አሞላልና አተገባበር ዙሪያ እያደረጉት ያለው ድርድር ለሶስተኛ ቀን በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተካሂዷል። ድርድሩ በኢትዮጵያ ሊቀመንበርነት ታዛቢዎች በተገኙበት በግድቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀብት ምዝበራዎችና ኢ-ሰብዓዊ ጥሰቶች በሚዲያ በመቅረባቸው የተከፉት የተግባሩ ተሳታፊዎች ናቸው- አቶ ንጉሱ ጥላሁን Feven Bishaw Jun 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ሲፈጸሙ የነበሩ የሀብት ምዝበራዎች በመገናኛ ብዙሃን በመቅረባቸው የተከፉት የተግባሩ ዋነኛ ተሳታፊዎች መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ተናገሩ። አቶ ንጉሱ የሃብት ምዝበራ ተዋንያኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትየጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ህጋዊ ሰውነት በማግኘቱ ምስጋናውን አቀረበ Tibebu Kebede Jun 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትየጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ህጋዊ ሰውነት በማግኘቱ ምስጋና አቀረበ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትላንት ባካሄደዉ 16ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትን ህጋዊ ሰውነት ለመስጠት የቀረበ…
ፋና 90 ከድንበር ተሻጋሪ ወንዞች አጠቃቀም አንጻር የአባይ ወንዝ እውነታ Meseret Demissu Jun 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=lvQR_J1nAlY
ፋና 90 የ2013 በጀት ዓመት የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀት Meseret Demissu Jun 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=KwdeeCzVFPI
ፋና 90 25 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር የሚያወጡ መንገዶች ውል Meseret Demissu Jun 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=XGYRCmBSPW0
ፋና 90 “ኢትዮጵያ፤ አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት” የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ Meseret Demissu Jun 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=QzSTmR7qacM