Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

 “ኢትዮጵያ፤ አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት” የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 4 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ኢትዮጵያ፤ አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት” የሚል ርዕስ ያለው የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ውይይት ተካሂዷል። የ10 ዓመት የልማት ዕቅዱ 2013 እስከ 2022 ዓ.ም ድረስ የሚተገበር ነው ተብሏል። የዕቅዱ…

በአንዲት ሴት ላይ የሚደርስ ማንኛውም ጥቃት በሁሉም ሴቶች ላይ የተሰነዘረ መሆኑን ማመን አለብን- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአንዲት ሴት ላይ የሚደርስ ማንኛውም ጥቃት በሁሉም ሴቶች ላይ የተሰነዘረ መሆኑን ማመን አለብን አሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ። የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጾታዊ ጥቃትን በተመለከተ በዛሬው እለት መልእክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ መሠረታቸውን በደቡብ ክልል ካደረጉ የፓለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ መሠረታቸውን በደቡብ ክልል ካደረጉ የፓለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር ተወያዩ። በውይይቱም፣ ከክልሉ መዋቅር ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች እና ጉዳዮች ተነስተዋል ውይይት ተደርጎባቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር…

በ24 ሰዓታት ውስጥ 164 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6 ሺህ 630 የላብራቶሪ ምርመራ 164 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 670 መድረሱንም የጤና…

4ኛው የህዝብና ቤት ቆጠራ ለሶስተኛ ጊዜ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አራተኛው የኢትዮጵያ ህዝብና ቤት ቆጠራ ለሶስተኛ ጊዜ የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ባካሄዱት የጋራ ስብሰባ ወሰኑ። የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት በዛሬው እለት የጋራ ስብሰባ አካሂደዋል።…