Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 170 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 3 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ6 ሺህ 187 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 170 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።   ከዚህ ውስጥ 93 ወንድ እና 77 ሴቶች ሲሆኑ፥ ከ2 እስከ 115 የእድሜ ክልል የሚገኙ…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፌደራልና የክልል ምክር ቤቶች ስራቸውን እንዲቀጥሉ በሚል የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ የፓርላማ ዘመን 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ እያካሄደ ነው።   የምክር ቤቱ የሕገ መንግሥት ትርጉምና የማንነት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምርጫን ከማራዘም ጋር በተያያዘ…

ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ ተከታታይ ውይይቶችን ለማድረግ ስምምነት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን የሙሌት እና ዓመታዊ የውሃ አለቃቅ በተመለከተ በኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ መካከል የሶስትዮሽ ውይይት ተካሄደ።   በበይነ-መረብ የቪዲዮ ኮንፈረንስ በውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች ደረጃ ደቡብ አፍሪካ፣ የአውሮፓ…

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮ ሱዳን የባቡር ፕሮጀክት የአዋጭነት ጥናት 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ

ዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ለኢትዮ ሱዳን የባቡር ፕሮጀክት የአዋጭነት ጥናት ለኢትዮጵያ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ።   1 ሺህ 522 ኪሎ ሜትር የሚረዝመውና አዲስ አበባን ከካርቱም የሚያገናኘው ይህ የባቡር…