Browsing Tag
የተመረጡ
የህዳሴ ግድብን ለማሳካት የውስጣዊ አቅም ሚና
https://www.youtube.com/watch?v=m78C63weSN8
የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሃ ግብር በዚህ የኮሮና ወረርሽኝ ወቅት ጊዜ እንዴት ይከናወናል ?
https://www.youtube.com/watch?v=BLBWPMUQPtM
የፌ/ም/ ቤት አፈጉባዔ ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም በጠሩት የምክር ቤቱ መደበኛ ሰብሰባ ዋዜማ የመልቀቂያ ውሳኔ መስጠታቸው ተገቢነት የለውም- ፌዴሬሽን ምክር ቤት
https://www.youtube.com/watch?v=aCaQzME0Ipk
የሀዋሳ ከተማ ወጣቶች በበጎ ፈቃድ አግልግሎት ስለ ወረርሽኙ እየሰሩ ያሉት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች
https://www.youtube.com/watch?v=d7yy5VKzk6U
190 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 599 የላብራቶሪ ምርመራ 190 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 336 መድረሱንም የጤና ሚኒስትሯ…
የኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ ለ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማትን ለመስጠትያሳለፈው ውሳኔ ትክክለኛነት ላይ ዛሬም ፅኑ እምነት እንዳለው ገለፀ
አዲስ አበባ፣ሰኔ 2 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ የሆኑትን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን ለመሸለም ያሳለፈው ውሳኔ ትክክለኛነት ላይ ዛሬም ፅኑ እምነት እንዳለው ገለፀ።
ኮሚቴው አንዳንድ አካላት ለጠቅላይ ሚኒስትር…
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ግንኙነትና ትብብር ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ግንኙነትና ትብብር ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር ዛሬ በስልክ ተወያይተዋል።
በነበራቸው የስልክ ውይይት የሁለቱን ሀገራት የቆየ ታሪካዊ ወዳጅነት ይበልጥ በማጠናከር በሁለትዮሽ…
259 ኢትዮጵያውያን ከኩዌት ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 259 ኢትዮጵያውያን በዛሬው እለት ከኩዌት ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።
ኢትዮጵያውያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፈያ ሲደርሱ የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚነስትር ዴኤታ ጽዮን ተክሉ፣ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ፣…