የሀገር ውስጥ ዜና ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ጸብ የመፍጠር ዓላማ የላትም” ጠ/ሚ/ር ሀምዶክ Tibebu Kebede Jun 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጠቅላይ ሚንስትር አብደላ ሀምዶክ ከሱዳን ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ሀገራቸው ከጎረቤት ኢትዮጵያ ጋር ጸብ የመፍጠር ዓላማ የላትም ሲሉ ተናገሩ፡፡ እንደ አል ዐይን ዘገባ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሄን ያሉት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ተጨማሪ 169 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ1 ሰው ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Jun 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 798 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 169 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው። ቫይረሱ የተገኘባቸው እድሜያቸው ከ1 እስከ 78 አመት የእድሜ ክልል የሚገኝ ሲሆን፥ 111 ወንድ እና 58 ሴቶች ናቸው። ከዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አገር አቀፉን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብርን በሀዋሳ አስጀመሩ Feven Bishaw Jun 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አገር አቀፉን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብርን በሀዋሳ አስጀመሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ከክልል እና ፌደራል መንግስታት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ኮቪድ19ኝን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት ወደ 51 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Jun 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የኮቪድ19ኝን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ወደ 51 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ ከሰራዊቱ የሁለት ወር ደመወዝ ተቀንሶ የሚሰጥ ነው ተብሏል። የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር በአዲስ አበባ ተጀመረ Feven Bishaw Jun 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ በይፋ ተጀምሯል። የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከሀይማኖት አባቶች ጋር በመሆን መርሃግብሩን በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ በይፋ አስጀምረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የታላቁ የህዳሴ ግድብ ከግብፅ የውሃ ፍላጎት ጋር ግጭት እንደሌለው ቻይና ትገነዘባለች – አምባሳደር ተሾመ ቶጋ Tibebu Kebede Jun 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ እየገነባች ያለው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከግብፅ የውሃ ፍላጎት ጋር ግጭት እንደሌለው ቻይና እንደምትገነዘብ በቻይና የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ተናገሩ። አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለተኛው ሃገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ ቀን እየተካሄደ ይገኛል Tibebu Kebede Jun 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ሃገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ ቀን በዛሬው እለት በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች እየተካሄደ ይገኛል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዕለቱን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት ራሳችንን ከኮሮና ወረርሽኝ እየጠበቅን አረንጓዴ አሻራችንን…
የሀገር ውስጥ ዜና “ሱዳን አይሞላም፤ በስራ ላይ አይውልም አለች ማለት የኢትዮጵያን ሳይሆን የራሷን ጥቅም ተጋፋች ማለት ነው” Tibebu Kebede Jun 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) “ከሱዳን ጋር በተያያዘ ከሰሞኑ ሲናፈሱ የሰነበቱት ጉዳዮች የግድቡን አጀንዳ ወደ ድንበር አጀንዳነት ለማምጣት በማሰብ የተደረጉ ናቸው” አቶ ንጉሱ ጥላሁን፣ ከተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ከአል ዐይን አማርኛ ጋር ቆይታ ያደረጉት የጠቅላይ…
ፋና 90 የግብጽ ናይልን በብቸኝነት የመጠቀም ፍላጎት Meseret Demissu Jun 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=nGXLObaq2VM
ፋና 90 ደቡብ ሱዳን በየትኛውም መንገድ ኢትዮጵያን የሚጎዳ ተግባር አትፈፅምም- አምባሳደር ጀምስ ፒፒያ ሞርጋን Meseret Demissu Jun 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=dwv7uDk4E4M