Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ዛፍ በደጃፍ” በሚል መርሃ ግብር ከቤተሰቦቻቸው ጋር ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመሆን ዛሬ ችግኝ ተክለዋል። የ2012 የአረንጓዴ አሻራ በትናንትናው እለት በይፋ መጀመሩ የሚታወስ ነው። ይህንንም ተከትሎ የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ “ዛፍ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የከተማዋን ኢኮኖሚ ለማነቃቃት ያስችላል ያለውን ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ። የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ የከተማ መሬት ይዞታ ሊዝ ክፍያ ውዝፍ ዕዳ ማቅለያ እንዲሁም የአልሚዎች የግንባታ መጀመረያና መጨረሻ ጊዜን አሥመልክቶ…

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ለተጨማሪ ቀናት በከፊል ዝግ ሆነው ይቆያሉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፍርድ ቤቶች ለተጨማሪ 30 የስራ ቀናት በከፊል ዝግ ሆነው እንደሚቆዩ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመግታት የፌደራል ፍርድ ቤቶች ከመጋቢት 10 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 30…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የዓለም አቀፍ የክትባት ጉባኤ ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የዓለም አቀፍ የክትባት ጉባኤ ላይ ተሳተፉ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በጉባኤው ባደረጉን ንግግር ኮቪድ-19 ን ለመቆጣጠር ለሚደረገው ዓለም አቀፍ ጥረት የጉባኤው ፋይዳ ከፍተኛ ነው ብለዋል ፡፡ ከ20 ዓመት በፊት ከ30…

ምክትል ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን በመኖሪያ ቤታቸው አካባቢ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአስቸጋሪ ወቅት በየመኖሪያ አካባቢ ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን በቅርበት መደገፍ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አስገንዝበዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው…