Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ደቡብ ሱዳን ከሰሞኑ ለግብጽ የጦር ሰፈር እንድትገነባ ፈቃድ ሰጥታለች በሚል የሚናፈሰው ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑን አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳን መንግስት ከሰሞኑ ግብጽ በደቡብ ሱዳን የጦር ሰፈር እንድትገነባ ፈቃድ ሰጥቷል በሚል የሚናፈሰው ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑን አስታወቀ። የሃገሪቱ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር መስሪያ ቤት ባወጣው መግለጫ ጁባ ግብጽ በፓጋክ…

የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ስለሽ ከሱዳን አቻቸው ፕሮፌሰር ያሲር አባስ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ስለሽ በቀለ ከሱዳን አቻቸው ፕሮፌሰር ያሲር አባስ ጋር ተወያዩ። በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተካሄደው በዚህ ውይይት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን የሶስትዮሽ ድርድር ማስቀጠል በተመለከተ መክረዋል።…

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 142 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 120 የላቦራቶሪ ምርመራ 142 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በሀገሪቱ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 486 መድረሱን ነው…

ዓመታዊውን የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ በመጪው ዓርብ በይፋ ይጀምራል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓመታዊውን የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ በመጪው ዓርብ በይፋ እንደሚጀምር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ። ከኮቪድ 19 ወረርሽኝ ጋር እየተፋለምን ቢሆንም፤ 5 ቢሊየን ችግኞችን የመትከል ዕቅዳችንን እናሳካዋለን ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ።…

ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የፖሊስ ጣቢያ የተጠርጣሪ ማቆያዎችን ለማሻሻልና አዲስ ለመገንባት የሚያስችል የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የፖሊስ ጣቢያ የተጠርጣሪ ማቆያዎችን ለማሻሻልና አዲስ ለመገንባት የሚያስችል የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። የድጋፍ ስምምነቱን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የአዲስ…

የክልልና የፌደራል የህግ አስከባሪ አካላት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ደንብና መመሪያ አፈፃፀምን ገመገሙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል እና የፌደራል የህግ አስከባሪ አካላት የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ደንብና መመሪያ አፈፃፀምን ገመገሙ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እንደተናገሩት፥ ትናንት በተካሄደው በዚህ…