Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በኢትዮጵያ 87 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ2 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3 ሺህ 932 የላብራቶሪ ምርመራ 87 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 344 መድረሱን የጤና…

የሚሊኒየም አዳራሽ ኮቪድ-19 ህክምና ማዕከል ሕሙማንን መቀበል ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣2012  ( ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ የኮቪድ-19 ህክምና ማዕከል ሕሙማንን መቀበል ጀመረ። የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እስማኤል ሸምሰዲን÷ ባለፉት ሁለት ወራት ማዕከሉን የማደራጀት ሥራ ሲሰራ መቆየቱን   ገልጸዋል። ማዕከሉ 40 የጽኑ…

ሕዝቡ የተጠራው ሰልፍ ለኮሮናቫይረስ እንደሚያጋልጠው አውቆ ቅድሚያ ለጤንነቱ ሊሰጥ ይገባል- የኦሮሚያ ክልል መንግስት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት ሕዝቡ በአንዳንድ ሃይሎች እየተጠራ ያለው የተቃውሞ ሰልፍ ለኮሮናቫይረስ እንደሚያጋልጠው አውቆ ቅድሚያ ለጤንነቱ ሊሰጥና ጥያቄውን በትክክለኛ መንገድ ሊያቀርብ እንደሚገባ አሳስቧል። የክልሉ መንግስት በአጭር ጊዜ ውስጥ…

ሰብዓዊ መብት የምናከብረውና የምናስከብረው ለማንም ብለን ሳይሆን ለህዝባችንና ለፍትህ ስንል ነው- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ሰብዓዊ መብት የምናከብረውና የምናስከብረው ለማንም ብለን ሳይሆን ለህዝባችን እና ለፍትህ ስንል ነው” ሲሉ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ሰሞኑን አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው ሪፖርት ዙሪያ…