ፋና 90 የሀገርን ድንበር ላለማስደፈር በበርካታ አውደ ውጊያዎች የተፋለሙት የቀድሞ የኢትዮያ ጦር ሰራዊት አባላት ስለህዳሴ ግድብ Tibebu Kebede May 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=S7662Z04WOY
ፋና 90 መስቀል አደባባይን የማስዋብ ፕሮጀክት አፈፃፀም Tibebu Kebede May 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=4XCb2zLBNfg
የዜና ቪዲዮዎች የኮሮና ቫይረስ ፈተና በመደበኛ ህክምና አገልግሎት Tibebu Kebede May 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=qCUQXHQEG7Y
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወቅታዊ እርምጃዎች Tibebu Kebede May 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=FzAbkJcvpIA
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede May 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቢስሌይ ጋር ተወያዩ፡፡ ዋና ዳይሬክተር ድርጅታቸው በኢትዮጵያ እያደረገ ስላለው እንቅስቃሴ ለፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በወጡ የአፈፃፀም መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ ተደረገ Tibebu Kebede May 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በወጡ የአፈፃፀም መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ መደረጉን ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ። የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ በተገኘበት እና የአሰቸኳይ ጊዜ አዋጅ በታወጀበት ሰሞን የነበሩ ጥንቃቄዎች አሁን ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 30 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 14 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል Tibebu Kebede May 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ4 ሺህ 352 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 30 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ቫይረሱ የተገኘባቸው 22 ወንድ እና 8 ሴት ሲሆኑ፥ በዜግነት ሁሉም ኢትዮጵያዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለግንቦት 20 በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede May 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለግንቦት 20 በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት ግንቦት 20 የዘመናዊት ኢትዮጵያን ታሪክ ከቀየሩ ዕለታት አንዱ ነው ብለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede May 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቢስሌይ ጋር ተወያዩ። አቶ ገዱ የዓለም ምግብ ድርጅት ለኢትዮጵያ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አድንቀው፤ ኢትዮጵያ ከፕሮግራሙ ጋር ያላትን ትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና በህዳሴ ግድብ ግንባታ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች ሚናን የተመለከተ የጋራ መድረክ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede May 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዳሴ ግድብ ግንባታ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች ሚናን የተመለከተ የጋራ መድረክ እየተካሄደ ነው። መድረኩ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት እና በታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት…