Browsing Tag
የተመረጡ
የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የሰሜን ሸዋ ዞን ልማት ጉብኝት
https://www.youtube.com/watch?v=v6d8l06idUU
የምግብ ዘይትን በአግሮ አንደስትሪ ኩታ ገጠም እርሻዎች አማካኝነት የማምረት ሥራ መጀመር ለአምራቾቹ ትርፋማነትን ያስገኛል- ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የምግብ ዘይትን በአግሮ አንደስትሪ ኩታ ገጠም እርሻዎች አማካኝነት የማምረት ሥራ መጀመር ለአምራቾቹ ትርፋማነትን ያስገኛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለጹ።
ዶክተር ዐቢይ በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ እንደገለጹት÷ ኢትዮጵያ ወደ ውጪ…
በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ብቻ 100 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 950 የላብራቶሪ ምርመራ 100 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 831 መድረሱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር…
333 ኢትዮጵያን በመጀመሪያው ዙር ዛሬ ከቤሩት ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤሩት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 333 ኢትዮጵያን ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ እና የሰላም ሚኒስቴሮች በጋራ በመሆን ነው ኢትዮጵያውያኑ ወደሀገራቸው እንዲመለሱ ያደረጉት።
ኢትዮጵያውያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ…
በውጭ ሃገራት በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ የሚገኙ ዜጎችን በሁለት ቀናት ውስጥ የመመለስ ስራ ይጀመራል- አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች የኮቪድ- 19 ወረርሽኝን ለመግታት የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም ገመገመ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በፌስቡክ ገፃቸው ባወጡት መረጃ “ከሚኒስትሮች ኮሚቴ አባላት ጋር በመሆን በምስል የተደገፈ የስራ…
የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ስብሰባ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
ለሁለት ቀናት በሚቆየው በዚሁ መድረክ ላይ የአጋር ፓርቲዎችን ጨምሮ ውህደት የፈጸሙ ፓርቲዎች እየተሳተፉበት ነው።
የፓርቲው ሴቶች ሊግ ጽህፈት ቤት…
ለመዲናዋ ወጣቶች ከ200 ሺህ በላይ የሥራ ዕድል ተመቻችቷል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ የሥራ ዕድል ፈጠራና ልማት ኢንተርፕራይዝ ባለፉት አስር ወራት ብቻ ከ200 ሺህ ለሚልቁ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠሩን አስታወቀ።
የኢንተርፕራይዙ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ሚኪያስ ሙሉጌታ እንደገለጹት የሥራ ዕድል ከተፈጠረላቸው 229 ሺህ…
በህዳሴ ግድብ ላይ ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር የተደረገ ውይይት
https://www.youtube.com/watch?v=Cqcn6wCC0Q0