Browsing Tag
የተመረጡ
በትግራይ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች የጥያቄያችን ይመለስልን ሰልፎች
https://www.youtube.com/watch?v=UqrbFP1LSv0
የኮቪድ 19 ወረርሽ አስከፊነት ከግምት ያስገባ የጥንቃቄ እርምጃዎች ተጠናክሮ መቀጠል አለበት- ም/ጠ ደመቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮቪድ 19 ወረርሽ ስርጭት አሳሳቢ እየሆነ በመምጣቱ የችግሩን አስከፊነት ከግምት ያስገባ የጥንቃቄ እርምጃዎች ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ፡፡
የሚኒስትሮች ኮሚቴ ከኮቪድ-19 አማካሪ ግብረ-ሃይል…
ጠ/ሚ ዐቢይ ብሔራዊ የተፈጥሮ ስጦታዎችን ለዘላቂ ልማት ማዋል እንደሚገባ አስታወቁ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ብሔራዊ የተፈጥሮ ስጦታዎችን ለዘላቂ ልማት ማዋል እንደሚገባ አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ብሔራዊ የተፈጥሮ ስጦታዎችን ለዘላቂ ልማት ማዋል ለሀገራዊ ብልጽግና እንደሚረዳ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ…
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት 73 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ2 ሺህ 844 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 73 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
ቫይረሱ ከተገኘባቸው ውስጥ 56ቱ በአዲስ አበባ ሲሆን፥ 4 ከትግራይ ክልል፣ 2 ሰዎች…
ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአውሮፓ እና የአሜሪካ ሃገራት አምባሳደሮች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ገለፃ ተደረገ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከውሃ፣ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአውሮፓ እና አሜሪካ ሃገራት አምባሳደሮች ስለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ገለጻ አድርጓል።
ገለጻው በኢፌዴሪ…
ኮቪድ-19 በኢኮኖሚው ላይ ያለው ተጽእኖ
https://www.youtube.com/watch?v=6afQFKgx9W4&t=127s
የአፍሪካ ቀን ዛሬ በመላው አህጉሪቱ ታስቦ ዋለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዓመቱ በአውሮፓውያኑ የቀን አቆጣጠር ግንቦት 25 የሚከበረው የአፍሪካ ቀን ዛሬም በመላው አህጉሪቱ ታስቦ ውሏል።
ከዚህ ቀደብ በአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት በተለያዩ ሁነቶች ሲከበር የቆየው እለቱ ዛሬ በቪዲዮ በሚካሄድ ኮንፈረንስ ታስቦ መዋሉን…