የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ጉብኝት አደረጉ Tibebu Kebede May 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=um03H_H7-VA&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች 1 ሺህ 441ኛው ኢድ አልፈጥር በአል በዛሬው እለት ተከብሮ ውሏል Tibebu Kebede May 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=iwBiXtZnouo&feature=youtu.be
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ጉብኝት አደረጉ Tibebu Kebede May 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለኮሮና ቫይረስ ህሙማን የተለየውን የኤካ ኮተቤ ሆስፒታልን ጎበኙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ከጤና ሚኒስትር ሊያ ታደሰ ጋር በመሆን በሆስፒታሉ ባደረጉት ጉብኝት የጤና ባለሙያዎችና ሰራተኞችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ብቻ 88 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede May 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የ4 ሺህ 48 የላብራቶሪ ምርመራ 88 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 582 መድረሱን የጤና ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ጥያቄያችን ይመለስልን የሚሉ ሰልፎች ተካሄዱ Tibebu Kebede May 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ጥያቄያችን ይመለስልን የሚሉ ሰልፎች ተካሂደዋል። ሰልፎቹ የክልሉ መንግስትን ምላሽ የሚፈልጉ የተለያዩ ጥያቄዎችን ያነገቡ መሆናቸውን በሰልፎቹ ላይ የተሳተፉ ወጣቶች ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል።…
ፋና 90 የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የሰጡት መግለጫ Tibebu Kebede May 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=OXSNZjgz-dY
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ ካቢኔ የታክስ ጫና ማቃለያ እና ውዝፍ እዳ ስረዛ እንዲደረግ ውሳኔ አሳለፈ Tibebu Kebede May 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባደረገው ውይይት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። ካቢኔው ባደረገው መደበኛ ስብሰባ በታክስ እዳ ማቅለያ እና ገቢ መሻሻያ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሣኔ አሥተላልፎአል፡፡ በዚህም ከ1997-…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የዒድ አልፈጥር በዓል መልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede May 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለ1 ሺህ 441ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል መልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በማህበራዊ ትስስር ገጾቻቸው ላይ ባስተላፉት መልዕክት “ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ወገኖቼ መልካም…
ፋና 90 ጠ/ሚ ዐቢይ ለእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede May 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=dLMjkdzy9d0
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የዒድ አልፈጥር መልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede May 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለእስልምና አምነት ተከታዮች የ1441ኛው የዒድ አልፈጥር ክብረ በዓል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ። አቶ ደመቀ በመልዕክታቸው “በዘንድሮው ታላቁ የረመዳን ወር በፆም የዘለቅነው ሲሆን፥…