የዜና ቪዲዮዎች የገቢዎች ሚኒስቴር የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ከ14 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Apr 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=WwdAs_Cg0Vw&t=7s
የዜና ቪዲዮዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረበት 9ኛ ዓመት በፓናል ውይይት ተከብሯል Tibebu Kebede Apr 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=lJ9Vi8kCTj8
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያውያን የአስተሳሰብም ሆነ የተግባር ከፍታ ነው- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ Tibebu Kebede Apr 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁ የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያውያን የአስተሳሰብም ሆነ የተግባር ከፍታ ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ። የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የህዳሴ ግድቡን ግንባታ 9ኛ ዓመት በማስመልከት ባስተላለፉት መልዕክት፦ “ዛሬ…
የዜና ቪዲዮዎች አትክልት ተራ ወደ ጃንሜዳ እንዲዛወር ተወሰነ Tibebu Kebede Apr 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=tNbUgOH5t5A
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ባሳለፈችው ውሳኔ ዙሪያ ብፁዕ አቡነ ዮሃንስ የሰጡት ማብራሪያ Tibebu Kebede Apr 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=pzlDbmQAhjs
የዜና ቪዲዮዎች የህዳሴ ግድብ እና የኢትዮጵያ የሞራል ልዕልና Tibebu Kebede Apr 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ZdcsofEDQtY
የሀገር ውስጥ ዜና የለውጡን ጉዞ 2ኛ ዓመት የምናከብረው በአንድ በኩል ፈተናና ስጋት በሌላ በኩል የተስፋ ውጋጋን ከፊታችን እየታየን ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Apr 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የለውጡን ጉዞ ሁለተኛውን ዓመት የምናከብረው በአንድ በኩል ፈተናና ስጋት በሌላ በኩል የተስፋ ውጋጋን ከፊታችን እየታየን ነው አሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በሀገሪቱ የተጀመረውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዳሴ ግድብን ዓለም አቀፍ ስጋት ከሆነው የኮሮናቫይረስ ውጪ ከግስጋሴው የሚገታው ምንም አይነት ተፅዕኖ እንደማይኖር ተገለፀ Tibebu Kebede Apr 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አሁን ዓለም አቀፍ ስጋት ከሆነው የኮሮና ቫይረስ ውጪ ከግስጋሴው የሚገታው ምንም አይነት ተፅዕኖ እንደማይኖር ተገለፀ። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረበት 9ኛ ዓመት በፓናል ውይይት ተከብሯል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም የፖለቲካ ፓርቲዎች ዓለም አቀፋዊ ትብብርን በማጠናከር ኮቪድ-19ን ለመታገል የጥምረት ጥሪ አቀረቡ Tibebu Kebede Apr 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም የፖለቲካ ፓርቲዎች ዓለም አቀፋዊ ትብብርን በማጠናከር ኮቪድ-19ን ለመታገል የጥምረት ጥሪ አቀረቡ። በአሁኑ ሰዓት የኮቪድ-19 በመላው ዓለም በፍጥነት እየተዛመተ ይገኛል ያሉት ፓርቲዎቹ ወረርሽኙ ለመላው የዓለም ህዝብ የጤንነት፣ የዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ አቃቤ ህግ ለተጨማሪ 1 ሺህ 559 ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን ገለፀ Tibebu Kebede Apr 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ለተጨማሪ ለ1 ሺህ 559 ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን በዛሬው እለት አስታውቋል። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በጉዳዩ ላይ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ ይቅርታ የተደረገላቸው ታራሚዎቹ በየፖሊስ ጣቢያ…