Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ሲኖዶሱ ምዕመናን በየቤታቸው በፀሎት እንዲወሰኑ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ ስርአተ ቅዳሴን ጨምሮ መንፈሳዊ አገልግሎት ከነገ ጀምሮ በተወሰኑ ካህናት እንዲሰጥ ውሳኔ አሳለፈ። ሲኖዶሱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አገልግሎቱን ከሚሰጡት የተወሰኑ ካህናት ውጭ ሌሎች…

የህዳሴ ግድብ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ የተቀመጠበት ዘጠነኛ አመት በመገናኛ ብዙሃን ታስቦ ይውላል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ የተቀመጠበት ዘጠነኛ አመት በመገናኛ ብዙሃን ታስቦ እንዲውል ተወሰነ። የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጠው መግለጫ በወቅታዊው የኮሮና ቫይረስ ምክንያት በስፍራው የመሰረት…

በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 29 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች ባለፉት 24 ሠዓታት መገኘታቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 68 የላቦራቶሪ ምርመራ አካሂዶ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ…

ኮሮና ቫይረስን ለመከላከልም ሆነ የህዳሴ ግድብን ለማጠናቀቅ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያለ ልዩነት እንደ አንድ ሠራዊት ሆኖ በማሸነፍ ወኔ መነሣት አለበት –…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወቅታዊ መልዕክት አስተላልፈዋል።   ሙሉ መልዕክታቸውም እንደሚከተለው ቀርቧል።   ኮሮናን እንከላከላለን ፤ ግድቡን እንጨርሳለን   ውድ የሀገሬ ሕዝቦች…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ጋር በኮሮ ናቫይረስ ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ በስልክ ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ እንደሳፈሩት፥ የኮቪድ 19ን ተጽዕኖ በአብሮነት ለማሸነፍ እንዲቻል የጋራ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ እያደረገባቸው ያሉት ቀሪ 23 መዳረሻዎች የቫይረሱ ስርጭት ያልበዛባቸው ወይንም ስርጭቱን የተቆጣጠሩ ሀገራት መሆናችውን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ወደ 87 የበረራ መዳረሻዎች የሚያደርጋችውን በረራዎች ያቋረጠ ሲሆን፣ በመቀጠልም ወደ ተቀሩት 23 መዳረሻዎች የሚያደርጋችውን በረራዎች በየቀኑ እየቀነሰ መሆኑን ገለፀ። ሰሞኑን ከዚህ እና መሰል ጉዳዮች ጋር…

ሁለት ላብሪቶሪዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአርማዎር ሃንሰን የምርምር ኢንስቲትዮት እና በብሄራዊ የእንስሳት ጤና ምርመራና ጥናት ማዕከል የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተጀመረ። ሁለቱ ተቋማት 4 አርቲ ፒ ሲ አር ማሽኖችን በመጠቀም በቀን ውስጥ እስከ 400 የኮሮና ቫይረስ ምርመራ እንደሚያደርጉ…