Browsing Tag
የተመረጡ
ጠ/ሚ ዐቢይ ከአውሮፓ ኅብረት የውጪ ጉዳይና የደኅንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይና የኅብረቱ ኮሚሽን ም/ፕሬዚደንት ጆሴፍ ቦሬል ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከአውሮፓ ኅብረት የውጪ ጉዳይና የደኅንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይና የኅብረቱ ኮሚሽን ምክትል ፕሬዚደንት ጆሴፍ ቦሬል ጋር በስልክ ተወያዩ።
በውይይታቸውም አፍሪካ እና አውሮፓ በኮሮናቫይረስ…
በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ውስጥ በተወሰኑ አካባቢዎች ላይ ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ።
የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዛሬው እለት በሰጡት መግለጫ፥…
በሀዋሳና አዳማ ከተማ መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ተከናወነ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀዋሳ እና አዳማ ከተማ ዋና ዋና መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ስራ በዛሬው እለት ተከናውኗል።
በሀዋሳ ከተማ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ስራው ከማለዳው 12:00 ሰዓት እስከ 4:00 ሰዓት ድረስ የተካሄደ መሆኑን የከተማ…
በኦሮሚያ ክልል የከተማ ውስጥ የህዝብ ትራንስፖርት ታግዷል
https://www.youtube.com/watch?v=hQGNPRLhxIs
ጠ/ሚ ዐቢይ ከኢጋድ አባል ሃገራት መሪዎች ጋር በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) አባል ሃገራት መሪዎች ጋር በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተወያዩ።
በውይይታቸው ወቅትም ኮቪድ19 በዓለም አቀፍ ደረጃ እያስከተለ የሚገኘውን ፈታኝ ሁኔታ ለመቋቋም የጋራ…
የአማራ ክልል ባለፉት ሶስት ሳምንታ ከውጭ ሀገራት ወደ ክልሉ የተመለሱ ዜጎች በየአካባቢያቸው ለሚገኝ የመንግስት የጤና ተቋም ሪፖርት እንዲያደርጉ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ባለፉት ሶስት ሳምንታ ከውጭ ሀገራት ወደ ክልሉ ክልል የተመለሱ ዜጎች በየአካባቢያቸው ለሚገኝ የመንግስት የጤና ተቋም ሪፖርት እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ሰጠ።
በአማራ ክልል የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የተቋቋመው ኮማንድ…
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በይፋዊ የፌስ ቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ገልጸዋል።
እስከ ዛሬ ጠዋት…
በደቡብ ክልል የኮሮና በሽታ ወረርሽኝን ለመከላከል የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲቋረጥ ተወሰነ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል ከዛሬ ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባን ጨምሮ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች ወደ ወደ ደቡብ ክልል ሁሉም የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት ስምሪት እንዲቋረጥ ተወሰነ፡፡
የደቡብ ክልል የኮሮና ወረርሽኝ በሽታ መቆጣጠሪያና መከላከል…
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ ሁለት ሰዎች ተገኙ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ ሁለት ሰዎች ተገኙ።
በዚህም በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙት ሰዎች ቁጥር 21 መድረሱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል።
በቫይረሱ መያዛቸው…