Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አየር መንገዱ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ወደ 80 ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ሲያደርግ የነበረውን በረራ አቋረጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ወደ 80 ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ሲያደርግ የነበረውን በረራ ከዛሬ ጀምሮ ማቋረጡን አስታወቀ። አየር መንገዱ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚደረጉ የካርጎ( የእቃ…

በሕዝብ ጤናና ደኅንነት ላይ በተለያዩ መንገዶች ሽብር የሚነዙ አካላት ላይ የሕግ አስከባሪ አካላት ሕግ የማስከበር ተግባራቸውን እንዲያከናውኑ ታዘዋል- የጠ/ሚ…

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁን ወቅት በሕዝብ ጤናና ደኅንነት ላይ በተለያዩ መንገዶች ሽብር የሚነዙ አካላት ላይ የሕግ አስከባሪ አካላት ሕግ የማስከበር ተግባራቸውን በጥብቅ እንዲያከናውኑ መታዘዛቸውንየጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ።   ፅህፈት…

በአዲስ አበባ አርማ ወርሃንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ማድረግ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኘው አርማ ወርሃንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት በነገው ዕለት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ማድረግ ሊጀምር ነው፡፡ አሁን ላይ በሃገሪቱ በብቸኝነት ምርመራ ከሚያደርገው ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በተጨማሪ አርማ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በስልክ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መግታት በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፌስቡክ ገጻቸው…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር በትናንትናው ዕለት በስልክ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በሚያስፈልጉ ወሳኝ ድጋፎች ዙሪያ…

ክልሎች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አድርገዋል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ ምክትል ርዕሳነ መሥተዳድሮች እና ከሁለቱ ከተማ መስተዳድሮች ከንቲባዎች ጋር በኮሮና ቫይረስ የመከላከል ተግባራት ዙሪያ ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም ሁሉም ክልሎች የኮሮና ቫይረስ…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ 16 ሰዎች ውስጥ አንዱ ሙሉ በሙሉ ማገገሙ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ16 ሰዎች ውስጥ አንዱ ሙሉ በሙሉ ማገገሙን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዶክተር ሊያ ጉዳዩን አስመልክተው በፌስቡክ ገጸቸው ባወጡት መረጃ፥ በአሁኑ ወቅት በለይቶ ማቆያ ያሉ አጠቃላይ ሰዎች13…

አየር መንገዱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጃክ ማ ኢኒሼቲቭ ከተዘጋጁ የህክምና ቁሳቁሶች ውስጥ ከ50 በመቶ የሚበልጠውን ለተለያዩ ሀገራት አዳርሷል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጃክ ማ ኢኒሼቲቭ በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተዘጋጁ የህክምና ቁሳቁሶችን ወደ ተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት እያደረሰ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቻይናዊው ባለሃብት ጃክ…