Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በነገው እለት በመዲናዋ 13 ዋና ዋና መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ይደረጋል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በሚገኙ 13 ዋና ዋና መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት በነገው እለት ይደረጋል። በተመረጡት መንገዶች ላይ የመከላከያ መድሃኒት ርጭት የማድረግ ስራ የሚከናወን ይሆናል። በዚህ መሠረት -መስቀል አደባባይ - ቦሌ…

መንግስት የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የሚወሰዱ አዳዲስ እርምጃዎችን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኮቪድ-19ን ለመከላከል ከተቋቋመው ከሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች የተውጣጣ ኮሚቴ ጋር በኢንተርኔት አማካኝነት ያለውን የክንውን ሁኔታ እና ተጨማሪ መመሪያዎች እንዲሁም ኮቪድ-19ን ለመከላከል እና ስርጭቱን ለመግታት…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 16 ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 16 መድረሱን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ኮቪድ19ን በተመለከተ በዛሬ እለት መግለጫ ሰጥቷል መጋቢት 3/2012 ዓ.ም የመጀመሪያው በኮሮና ቫይረስ የተያዘ…