የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ተገኘ Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አንድ ጃፓናዊ የቫይረሱ ተጠቂ መገኘቱን አስታውቋል። የቫይረሱ ተጠቂ የ48 አመት ጎልማሳ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ህብረተሰቡ ሳይደናገጥ የራሱንና የቤተሰቡን ጤና እንዲጠብቅ አሳሰቡ Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ህብረተሰቡ ሳይደናገጥ የራሱን እና የቤተሰቡን ጤና እንዲጠብቅ አሳሰቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን በማስመልከት ህብረተሰቡ ሳይደናገጥ ራሱን እንዲጠብቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከዑጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከዑጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ጋር ተወያይተዋል። በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሚመራው ከፍተኛ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በአባይ ተፋሰስ ሀገራት ጉብኝት በማድረግ ለአባል ሀገራቱ መሪዎች ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ በእነ አቶ በረከት ስምኦን ላይ ዓቃቤ ህግ ያቀረባቸውን ክስ መርምሮ ውሳኔ ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በእነ አቶ በረከት ስምኦን ላይ ዓቃቤ ህግ ያቀረባቸውን ክስ መርምሮ ውሳኔ ለመስጠት ለሚያዚያ 19 ቀን 2012 ዓ.ም ቀጠረ። ፍርድ ቤቱ በዛሬው እለት በዋለው ችሎት በዓቃቤ ህግ እና በተከሳሾቹ መካከል የነበረው…
የዜና ቪዲዮዎች የአካባቢ፤ የአየር ንብረት ለውጥ በተመለከተ የባለሙያዎች ሃሳብ Meseret Demissu Mar 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=2x0dDXoJPes&t=2841s
የሀገር ውስጥ ዜና በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ሰላማዊ ድርድር በማድረግ የሀገሪቱን ጥቅም ማስከበር እንደሚገባ ተገለፀ Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዳሴ ግድብና የአባይ ወንዝ ላይ የሚመክር የምሁራን የውይይት መድረክ በዛሬው እለት ተካሄዷል። በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ በሆነው የህዳሴ ግድብና የአባይ ወንዝ ላይ የመከረውና የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀው የውይይት መድረክ በአዲስ…
የዜና ቪዲዮዎች ከአዲሷ የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ወ/ሮ ፊልሰን አብዶላሂ ጋር የተደረገ ቆይታ Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Eyfxx-hqIsQ
የዜና ቪዲዮዎች በ“መደመር” መጽሐፍ ላይ በተካሄደው ውይይት የተሳታፊዎች አስተያየት Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=CTw7UbikDtE&t=1s
የዜና ቪዲዮዎች የትላንት የታሪክ ትርክት በዛሬ የፖለቲካ ጉዞ Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=YzxYQkw30gk&t=29s
የዜና ቪዲዮዎች በ“መደመር”መጽሐፍ ላይ የተካሄደው ውይይት Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=UA91gWfkBEI