Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ ከኮካ ኮላ ኩባንያ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኮካ ኮላ ኩባንያ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኮካ ኮላ ሊቀ መንበር ጄምስ ኩይንሲ እና የኮካ ኮላ ኩባንያ የአፍሪካ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጃኩዬስ ቨርሚዩለን ጋር ነው የተወያዩት።…

በህዳሴ ግድብ ድርድር ላይ የውጭ አካል ጣልቃ ገብነት እና ጫና ተገቢነት የሌለው ነው – አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “በህዳሴ ግድብ ድርድር ላይ ይህን አድርጉ፣ ይህን አታድርጉ፣ ይህንን ፈርሙ የሚል ዓይነት አካሄድ ተገቢነት የሌለውና ድፍረት የተቀላቀለበት አካሄድ” መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ። የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከኮካ ኮላ ኩባንያ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኮካ ኮላ ኩባንያ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኮካ ኮላ ሊቀ መንበር ጄምስ ኩይንሲ የተመራ ቡድንን በዛሬው እለት በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በዚሁ…

ፋኦ በኢትዮጵያ ለአንበጣ መከላከያ የ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) የ4 ነጥብ 5 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብቷል። የግብርና ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ሳኒ ረዲ እንዳሉት፥ በኢትዮጵያ የተከሰተውን የአንበጣ…