የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 10፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እያካሄደች የሚገኘውን ለውጥ ለመደገፍ አሜሪካ ከፍተኛ ማዋዕለ ነዋይ እንደምታፈስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ማይክ ፖምፔዮ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርን ተቀብለው አነጋገሩ Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮን ተቀብለው አነጋገሩ። በውይይቱ ላይ የተሳተፉት የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከውይይቱ በኋላ እንደተናገሩት፥ ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ሀገራት ምድር ጦር ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት ምድር ጦር ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ። ለአራት ቀናት በሸራተን ሆቴል በሚካሄደው ጉባኤ ላይ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ወታደራዊ አዛዦች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። በጉባኤው ወታደራዊ አዛዦቹ በሀገራቱ መካከል…
ፋና 90 የዜጎችን የዘመናት ጥያቄ የመለሰ ዲፕሎማሲ Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=gb6IVr9-SAI
Uncategorized ቆይታ ከፕሮፌስር ዓለማየሁ ገ/ማርያም ጋር Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=EOZhJg2Xy3s
የሀገር ውስጥ ዜና ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤውን በዛሬው እለት ማካሄድ ጀምሯል። ጉባዔውን በንግግር የከፈቱት የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ሎሚ በዶ፥ ጨፌው የ2012 እቅድ እና በጀት አጽድቆ ወደ ስራ ከገባ በኋላ በክልሉ የተከናወኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል። የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን አስቸኳይ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው አስቸኳይ ጉባኤ ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮን የአማራ ክልል…
የዜና ቪዲዮዎች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ን የመካከለኛው ምስራቅ ሃገር ስብከት መንግስትን አመሰገነች Tibebu Kebede Feb 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=s-nBSC-OQi8
የዜና ቪዲዮዎች የውይይት አስፈላጊነት በምርጫ ዋዜማ ላለች ሀገር Tibebu Kebede Feb 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=mDFXWLZ__nI