የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለ2012 ዓ.ም 27 ነጥብ 89 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2012 ዓ.ም በጀት ተጨማሪ 27 ነጥብ 89 ቢሊየን ብር ሆኖ እንዲፀድቅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መርቷል።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባሳለፍነው ቅዳሜ ባካሄደው 79ኛው መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ…