ጠ/ሚ ዐቢይ በአረብ ኤምሬቶች በከፋ ችግር ውስጥ የነበሩ 135 ኢትዮጵያውያንን በመያዝ ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ያደረጉትን ጉብኝት በማጠናቀቅ የጉዞ ሰነድ በማጣት እና በከፋ ችግር ውስጥ ከነበሩ 135 ኢትዮጵያውያን ጋር አዲስ አበባ ገቡ።
ኢትዮጵያውያኑ የጉዞ ሰነድ በማጣት ከሀገር…